@wollo548: ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ! | ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ል ​ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አስከፊ የትራፊክ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። ​አደጋው የደረሰው በዛሬው ዕለት ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል 'ሐረጎ' ተብሎ በሚጠራው መንገድ ላይ መሆኑ ተገልጿል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ዘገባ እንዳመለከተው፣ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በግምት 100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ውስጥ በመግባቱ አደጋው እጅግ የከፋ ሆኗል። ​በዚህ አሳዛኝ አደጋ ሕይወታቸውን ካጡት ዜጎች በተጨማሪ፣ በበርካታ ተሳፋሪዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል። ​በአሁኑ ወቅት በሕይወት የተረፉትን ተሳፋሪዎች ወደ ሕክምና ተቋማት ለማድረስ የነፍስ አድን ርብርብ እየተደረገ ሲሆን፣ ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ እያጣራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ​📅 ዙል-ሒጃ 29 ቀን 1447 ዓ.ሂ ​

Éndris  Áhmed
Éndris Áhmed
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 15 June 2026 09:17:30 GMT
176691
9559
1679
3140

Music

Download

Comments

tgb719
ያረብ በዝተትክ ፐነኝ የኮቻዋ :
ያአላህ የመቸ ነው 😭😭😭😭😭
2026-06-15 10:43:27
22
kemilaedirisali
ዲብርታሟ 💘ከወደወሎ :
2026-06-15 10:55:32
10
tsehaye63
tsehaye :
Ayyyyyy
2026-06-15 14:20:12
0
saadah.ali30
𝚜𝚎𝚊𝚍𝚊 :
ኢናሊላህ🥺🥺
2026-06-15 10:30:36
13
user4715463441132
ዱርየዋ :
መቸነዉ
2026-06-15 12:37:48
2
mhery503342098
ሀዋሙሂልጓማ :
2026-06-15 10:36:50
4
user93797092308827
አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ❤️❤️❤️❤️ :
የመቸ ነው😭😭😭😭
2026-06-15 10:17:51
5
halma.mohame
kal :
ኡፍፍፍፍፍፍ ወይኔ😭😭😭
2026-06-15 13:53:09
2
user6184673207150
𝖍𝖆𝖋𝖉𝖆 🎀👑 :
ያረብ ጌታየ ኢላህየ በሠላም ለሀገሬ አብቃኝ 🥺🥺
2026-06-15 11:41:45
5
user9179690308537
@▩ልቤተረጋጋ🤪✌️ :
😭😭😭😭የመቸነዉ
2026-06-15 13:48:46
0
alhmdulalah200
sada :
የመቸነው😭😭😭😭
2026-06-15 11:53:32
2
useruhcthw0i61
Zd 🦋 :
🥺🥺🥺የመቸነው
2026-06-15 13:05:01
0
toyda48
toyba :
የመቸነው
2026-06-15 13:41:51
0
toybai
ታmaኟ👸 :
የመቸነው😢😢
2026-06-15 13:18:18
0
user5001685480308
Samira :
የመቸነዉ
2026-06-15 13:09:46
1
ahemed669
ahemed :
መቸነዉበአላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 11:08:18
1
gg227567327
عيسل :
መቸነው
2026-06-15 12:21:52
1
rahmetlove440
𝑟𝑖𝑐ℎ✍️𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸💫 :
መቸነው🤔😰😒
2026-06-15 13:18:36
0
j_.8oemuamar
እሙአማር 🌹 🌳 :
2026-06-15 12:06:16
2
.8025402956100
ግብዳው 8025402956100 :
ያአላህ መቸነዉ
2026-06-15 10:47:48
3
88291267yahoo.com
bint MuheMed🌿الحبشي :
ያአላህ
2026-06-15 10:21:27
3
bffnhfj
𝙨𝙤𝙛𝙩𝙮 𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸 :
የአላህ 🥺🥺🥺🥺
2026-06-15 12:34:16
1
To see more videos from user @wollo548, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About