@cheru21231: ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቅዳሜ ቀን 9 ሰዓት አካባቢ ነው። በዝምታ ውስጥ እየጮኸ ግቢውን ተንበርክኮ የሚዞር አንድ ወጣት አየሁ። ሰውነቴን ደስታ እና ጉጉት ውርር አደረገኝ። እንባዬ ሳላውቀው ፍስስ አለብኝ። ስዕለቱን ሲፈጽም ጠበቅሁትና እንዳው ምን ብለሃት ነው ልጄ? አልኩት።። እሱም ደስ ብሎት ፍግግ እንዳለ በነርቭ በሽታ እሰቃይ ነበር። ለሕክምና ሄጄ ቆመህ መራመድ አትችልም እንደ ሕጻን በእጄም በእግሬም እየተደገፍኩ እንደምሄድና ቆሞ የመሄድ ተስፋ እንደሌለኝ ነገሩኝ። እኔም ለሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ለእናቴ ነገርኳት ፈቃድሽ ሆኖ ካዳንሽኝ በእግሬ ቆሜ ከተራመድኩ ሃኪሞቹ እንደነገሩኝ ተንበርክኬ ግቢሽን ዞሬ ስዕለቴን እፈጽማለሁ አልኳት። እናቴ ሰሚነሽ ጸሎቴን ሰምታ አቆመችኝ። እኔም ስዕለቴን እንደተናገርኩት ስዕለቴን ፈጽሜያለሁ አለኝ። ደስ አለኝ። ኋለኞች እያለፉን ቀዳሚዎች እየተመለስን ነው። እመአምላክ ሆይ አደራ ባሪያሽን በእናትነትሽ አስቢኝ። #foryou #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #fyp #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryoupage@ዘ ሰሚነሽ ሚዲያ | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም
መታሰቢያ
Region: ET
Monday 15 June 2026 09:17:43 GMT
Music
Download
Comments
የስላሶች ባሪያ :
አንተን የሰማች እማምላክ እኔንም ትስማኝ
2026-06-15 12:54:11
257
Judi♐ :
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ክብር እና ምስጋና ላንቺ ይሁን🙏🙏🙏 ለኔም ቅደሚልኝ እናቴ🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 12:39:02
39
maku $ Edu :
elllllllllllllll
2026-06-15 14:34:53
0
Ms T H :
ሰሚነሽ እናቴ የነገርኩሽን አድርገሽልኛልና እንደዚ ተንበርክኬ እንዳመሰግንሽ ለደጅሽ አብቂኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 12:48:26
64
Eyu Nail Works :
እናቴአንችኮልዩነሽ
2026-06-15 09:57:24
23
S&T❤️ :
enate ebaksh bzmta wust yetafenewun chuheten smiling 🥺🥺🥺🥺
2026-06-15 12:33:32
11
A :
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ክብር እና ምስጋና ላንቺ ይሁን🙏🙏🙏 ለኔም ቅደሚልኝ እናቴ🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 12:50:28
17
ě ř m î 🔥 :
2026-06-15 12:37:18
6
የእርጎ_ልጅ_አረጋ :
እናቴ ኪዳነምህረት ልጅሽ ደካማ ነኝና አንችው አግዥኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 13:06:50
9
አለም ያለ እናት ጨለማ ናት :
የኔ አባት አንተን የሰማች እኛንም ትስማን🙏🙏🙏
2026-06-15 13:09:25
6
kenehan :
amin
2026-06-15 13:08:53
1
mekdi :
ለደጅሽ አቡቅተሽኝ የዉስጤን ነግሬሽ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-15 11:08:34
8
genetaddis819 :
የት ነው
2026-06-15 14:45:22
0
user9874128192056 :
እናቴ ኪዳነ ምሕረት እኔንም ስሚኝ እስኪ
2026-06-15 13:11:49
1
ማሂ_ዘሚካኤል :
ኧረ እመ አምላክ እኔንም ስሚኝ እባክሽ 🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 13:22:37
1
Amy etu nifu :
Amen amen elillllllllllll temsegen🙏
2026-06-15 14:24:53
0
abeba :
Enatie kidana mahrate yachnktie fawshi🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 14:21:31
0
fiker :
elllllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 14:18:02
0
ይሁን፡ለበጎነዉ :
እመብረሀን፡አተንእደሰማችክ፡እኔንምትስማኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 13:36:15
1
19 :
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት 🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 12:49:43
3
tigist 21 :
እናቴ እኔንም ስሚኝ እባክሽ😭😭😭😭😭
2026-06-15 12:39:19
6
nardos amogne :
አተን የሠማችህ እመቤቴ እኔንም ትስማኝ እኔም ለማመስገነ ያብቃኝ
2026-06-15 14:20:23
4
Tezezaw :
እመብርሀን ስናት
2026-06-15 12:46:06
4
fk :
የኔ እናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 13:16:23
2
Yeab_Visuals✨ :
እልልልልልልልልሌ ተመስገን የሁላችንም ፆለት ትስማን🙏
2026-06-15 13:03:52
1
To see more videos from user @cheru21231, please go to the Tikwm
homepage.