@oaatmasdefv: በተከሰተው የመኪና አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ደሴ: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጠዋት በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ ሥፍራ በደረሰ የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሰል። አሁን ደግሞ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ እንደገለጸው በአደጋው ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች 31 ደርሷል። አደጋው የደረሰው በተለምዶ ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ በሚወስደው ሐረጎ "S" መንገድ መታጠፊያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከንጋቱ 12:00 መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ሙህዬ ተናግረዋል። ተሽከርካሪው ከ100 ሜትር በላይ ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመግባቱ ሹፌሩን ጨምሮ የ31 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ33 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱንም ኮማንደር ጌታቸው ለአሚኮ ገልጸዋል። ተሽከርካሪው 64 ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እንደነበር ያነሱት ኮማንደር ጌታቸው ተጎጅዎች በደሴ እና በኮምቦልቻ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው እንደኾነም አንስተዋል። የአደጋው መንስኤም እየተጣራ መኾኑን አስታውቀዋል። አሚኮ በአደጋው ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን ይመኛል። ዘጋቢ:- ሳሙኤል ኪሮስ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ሪቾ ነኝ የሐይቋ 🇪🇹🇪🇸🇪🇸ⓢⓅⒶⒾⓃ⚽️
ሪቾ ነኝ የሐይቋ 🇪🇹🇪🇸🇪🇸ⓢⓅⒶⒾⓃ⚽️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 15 June 2026 12:53:53 GMT
6248
142
52
25

Music

Download

Comments

userzlt1gq6rwe
Serka.G♥🦋📿🕌 :
አላህ ይጠብቀን አላህ ይርሀማቸው😭😭😭
2026-06-15 14:41:36
0
halima.seid724
ሆነ ተከናወነ :
ያርብብብብ🥺🥺🥺
2026-06-15 13:01:24
0
sabrina57211
susu 💝🇪🇹&🇦🇪🎀 :
2026-06-15 17:41:01
0
user3392610027904
ፍቅርተ-የማረያምልጅ መሠደዴ ለበጎ ሆነልኝ :
በጣም ያሣዝናል
2026-06-15 17:37:29
0
hani.wloywa
ሀኒ ወሎየዋ❤ :
ወይኔ ወገኔ😭😭😭
2026-06-15 14:46:55
0
seadaahmed306
SuSu 🩸🦅 :
የአላህ🥺🥺🥺🥺
2026-06-15 18:13:50
0
momislifeema
Siham Bint Bbogale 🌺🌹 :
የአላህ😢😢😢
2026-06-15 13:03:40
0
user397680554873
user397680554873መልካምንግግርሰደቃነው❤ :
አላህይርሀማቸው እህህ አይዱኒያ😥😥
2026-06-15 17:37:17
0
z.ahesm
ፎዚ ነኝ የቦረናዋ የማሜ ሸጋ ሚስት❤🔐 :
ሡበሀነ አላህ😭😭
2026-06-15 14:23:39
0
user2973227309037
seada@m/m :
እህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 17:47:10
0
awolu.seid
የሪያዱ ባቦ ነው ሀገሬ :
አይ የኛ ሀገር
2026-06-15 16:57:46
0
rozi8436
Rozi :
ያረብ😭😭😭😭😭🥺🥺
2026-06-15 17:06:18
0
user268380819114
Ⓗ ወሎየዋ♥️ :
እህ አይ እሳት 💔💔😭
2026-06-15 17:34:15
0
esmaeel552
ክብር❤️❤️ለሴቶች❤️❤️። :
አላህ ይራሀማቸዉ
2026-06-15 15:10:44
0
user3586247156112
user3586247156112 :
ሡባሀንአላህ🥺🥺
2026-06-15 16:24:41
0
user2483179793997
ንግስቷ👸 :
ሀሰቢነአለህ
2026-06-15 15:35:40
0
tufuytuiiu
𝄞𝒸𝒽𝒾𝓈ℴ❥𝓎●─𝓁𖣘︎ℊℯ𒁂 :
አላህይራህማቸው 😥😥😥😥
2026-06-15 14:56:50
0
a00444338
A ወሎየዉ ❤❤❤ :
አሚንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-06-15 13:59:45
0
userupccbqsso
እሙ ሑዘይፋ የባቦዋ :
አይ ረመጥ
2026-06-15 18:23:43
0
sada.kader7
sada kader :
ሦብሀን.አላህ😢😢😢አላህ.ይርሀማቸው
2026-06-15 18:16:24
0
bvvvg24
Mar :
😭😭😭😭😭ፈጣሪሆይ
2026-06-15 17:53:41
0
eyerus041
ያባቷ ናፋቂ 👑 💚💛❤️ :
😥😥ነፍሳቸውን ይማር
2026-06-15 17:49:58
0
h281151
ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት 😌 :
ያሳዝናል 31ሆኑ አሁን😭
2026-06-15 17:25:16
0
shebre12345
shebre@1234 :
😭😭😭😭ውይይይይይይ የስቃይ ዘመን
2026-06-15 18:07:33
0
To see more videos from user @oaatmasdefv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About