Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiondc: ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተላለፈ የምክክር ተሳትፎ ጥሪ ሰኔ 8/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ያለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በህዝባዊ ውይይት ሰብስቦ በሀገር አቀፍ ደረጃ ምክረሃሳብ የሚያሰናዳበትን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከሀምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም መላ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ታሪካዊ ሁነት መሳካት ከኮሚሽኑ ጎን በመሆን የሚጠበቅባችሁን እንድትወጡ ኮሚሽኑ ከወዲሁ ጥሪ ያቀርባል፡፡ በዚህ ታሪካዊ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለመሳተፍ የተመረጣችሁ የማህበረሰብ ክፍሎችና የባለ ድርሻ አካላት ወኪሎችም ውጤታማ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ማካሄድ የምትችሉበትን ሁለንተናዊ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ኮሚሽኑ ያሳስባል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን! ሀገራዊ ምክክር ለሀገራዊ መግባባት!
ethiondc
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 13:47:26 GMT
5245
102
11
24
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.45MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.45MB
)
Watermark .mp4 (
2.45MB
)
Music .mp3
Comments
የእናቱ ልጅ :
2026-07-15 21:55:33
0
bikila y :
ካልዋሹ እና የልባቸውን በግልጽ ከተነጋገሩ በዱላ ሳይሆን በቃል ለሀገር ከተጣሉ ከዛም ከተስማሙ በቃ ሠላም ይመጣል። ችግራችን ለሀገር በሀሳብ ላይ አንጣላም ደብቀን ተንኮል እናስባለን ድብቆች ነን።
2026-07-27 10:21:29
0
Amarech Shalamo :
👏👏👏
2026-07-10 19:13:11
0
የእናቱ ልጅ :
2026-07-15 21:54:35
0
የእናቱ ልጅ :
2026-07-15 21:54:31
0
የእናቱ ልጅ :
2026-07-15 21:54:27
0
የእናቱ ልጅ :
2026-07-15 21:54:12
0
የእናቱ ልጅ :
ላንጨርሰው አልጀመርነውም
2026-07-15 21:56:04
0
የእናቱ ልጅ :
አዎ ይሄ ቅዘናም መንግስት ሊጠፋ እየመከረ ነው
2026-07-15 21:55:16
0
🦍 :
🙏🙏🙏
2026-06-15 14:57:21
0
user341569352200 :
😃
2026-07-14 18:10:11
0
To see more videos from user @ethiondc, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ines Garcia with ex-boyfriend 💔 #inesgarcia #inesgarciaboyfriend #gonzalotorres #lamineyamal #lamineyamalgirlfriend #yamal #fcbarcelona #footballtiktok #paparazzi #viral #fyp
My final verdict is that this will comfortably fit a 22 inch calf. If you have a wider calf, you will need to remove that band and I think this will top out at 24 inches. It should support a wider ankle too #widecalfboots #tallboots #plussizefashion
Wnala gaday 😂🤣
Вы видите какими стали волосы? арт на вб WW131561 #рекомендации #foryou #fyp #tashe #маслодляволос
คอนโดศรีนครินทร์ 56 มาอีกแล้ว หลุดมา 2 ยูนิต รวม 66 ตร.ม ขายคุ้มๆ ปล่อยเช่าง่ายเพราะใกล้รถไฟฟ้า 190 เมตร ตึกค่อนข้างเก่า ไม่มีฟิตเนส, สระว่ายน้ำ จอดได้ 1 คัน, ลิฟต์ 2 ตัว ห้ามเลี้ยงสัตว์ ค่าส่วนกลาง 23.-/ ตร.ม #คอนโดใกล้รถไฟฟ้า #คอนโด
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy