@keri.traditional: የጨጓራ ህመምንና የሆድ ድርቀትን በ10 ቀናት፣ የስኳር ህመምንና የደም ግፊትን በአንድ ወር፣ የሳምባ ነቀርሳን በሶስት ወራት፣ ካንሰርን ደግሞ ቢበዛ በስድስት ወር ማዳን ይቻላል። ጃፓናውያን ማለዳ እንደተነሱ ለብ ያለ ውሃን የመጠጣት ልምድ እንዳላቸው የሚነገር ሲሆን፥ ይህም እጅግ በርካታ ህመሞችን ለማዳን እና ለመከላከል እንደሚያስችልም ነው በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች ማረጋገጥ የተቻለው። ለብ ያለ ውሃን መጠጣት ለረዥም ጊዜ ታዋቂ የሆኑ በሽታዎችንና ዘመን አመጣሽ በሽታዎችን ሳይቀር ለማዳንም ሆነ ለመከላከል ያስችላል ተብሏል በጥናቱ። ለአብነትም ለስኳር ህመም፣ ለጨጓራ ህመም፣ ለብሮንካይትስ፣ ለኩላሊት ህመም፣ ለአስም፣ ለሳምባ ነቀርሳ፣ ለወር አበባ መዛባት፣ ለምግብ አለመስማማት፣ ለደም ግፊት፣ ለቁርጠት፣ ለካንሰር፣ ለራስ ምታት፣ ፈጣን የልብ ምትን ለማስተካከል፣ ለድርቀት ፣ ማጅራት ገትር በሽታን ለመከላከል፣ ከልክ ላለፈ ውፍረት፣ ለጆሮ፣ አፍንጫ እና ጉሮሮ ህመሞች እና ለሌሎችም ፍቱን ነው። አወሳሰድ፦ ግማሸ ሊትር ለብ ያለ ውሃን ከመኝታችን ከተነሳነ በኋላ መውሰድ ፤ ከዚያም ለ45 ደቂቃ ምንም አይነት ምግብ አለመመገብ። ቁርስ ከተመገብን በኋላም ለቀጣይ ሁለት ሰዓታት ሌላ ተጨማሪ ምግብ አለመውሰድ ። በዕድሜ የገፉ ሰዎች የቻሉትን ያህል ውሃ እንዲጠጡ ሲመከር፥ ሌሎች ግን እስከ አራት ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃን እንዲጠጡ ነው የሚመከረው። የተሻለ ውጤት ለማግኘትም ይህንኑ በየቀኑ ከ20 ቀናት እስከ አንድ ወር ድረስ ማድረግ ይገባል። በተመሳሳይ ቀዝቃዛ ውሃን ከምግብ በኋላ ከመውሰድ ይልቅ ለብ ያለ ውሃን መጠቀሙ ተመራጭ ነው። ቀዝቃዛ ውሃ ከምግብ በኋላ በሚወሰደበት ወቅት ቅዝቃዜው የወሰድነው ምግብ ቅባት ያለው ከሆነ እንዲረጋ ያደርጋል። ይህ የረጋ ምግብ በሰውነት ከሚመነጩ አሲዶች እና ኢንዛይሞች ጋር ሲገናኝም ካንሰርን ሊያስከትል ሁሉ ይችላል። በመሆኑም ከምግብ በኋላ ለብ ያለ ውሃ ፣እንደ ሻይ ያሉ ትኩስ መጠጦች አልያም ሾርባ መውሰድ ይመረጣል። ለብ ባለ ውሃ በምን ያህል ጊዜ እነዚህን በሽታዎች ለማዳን ይቻል ይሆን? የጨጓራ ህመምንና የሆድ ድርቀትን በ10 ቀናት፣ የስኳር ህመምንና የደም ግፊትን በአንድ ወር፣ የሳምባ ነቀርሳን በሶስት ወራት፣ ካንሰርን ደግሞ ቢበዛ በስድስት ወር ማዳን ይቻላል ብሏል መረጃው። ለብ ያለ ውሃ መጠጣት ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እንደሌለውም ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል።

Kሪ organic 🌿☘️
Kሪ organic 🌿☘️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 15:03:45 GMT
175143
5309
123
2075

Music

Download

Comments

ethipia7
dagnanesh :
እናመሠግናለን
2026-06-16 02:49:19
27
none473901262081
No One :
እኔ አሁን ጥዋት ለብ ያለ ዉሃ የመጠጣት ልምድ አለኝ ግን ወባ የሚባል በሽታ አሰልጣኝ መፍትሄ ካላቹ
2026-07-14 07:31:25
0
tizu764
tizu :
ጥሩ መረጃ ስለሰጣችሁን እግዚያብሔር ይስጥልን አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
2026-06-21 03:58:29
8
liond53
Li⭕n 💫 :
እናመሰግናለን🙏
2026-06-15 20:48:01
7
danayt.hayle8
DANAWIT HAYIE :
thanks🙏🙏🙏
2026-06-17 05:17:09
1
mimu.sweet.catering
mimu :
ለቀጭን ሰው ይሆናል አያከሳም
2026-07-21 12:14:13
0
salamiwiti
SALAMIWITI :
ተባረክ
2026-07-07 13:35:08
1
teme40278
teme :
thanks
2026-06-19 11:31:41
0
ayantu1w12398745
user :
እናመሰግናለን
2026-06-16 16:43:47
1
abdu3815
abdurahim ateleir :
Tanks
2026-06-25 15:42:42
0
mand21n
mand@21n :
እናመሰግናለን
2026-06-16 08:01:39
2
sani.ahmed479
Sani Ahmed :
እናመሰግናለን
2026-06-16 06:01:44
2
itsmehay42
it's me 🤣 :
Betam enamesegnalen🙏
2026-06-26 21:27:18
0
user2903781517373
user2903781517373 :
10q
2026-06-19 13:14:01
0
almaz.gebru54
almaz gebru :
tankes
2026-06-16 06:21:45
5
idillawiti
እድላዊት :
እናመሰግናለን
2026-06-18 08:52:59
2
shshay51
shshay g/her :
Tnks
2026-06-16 08:42:31
3
tigist.smegn
Tigist Smegn :
እናመሰግናለን 🙏
2026-06-25 10:59:34
0
user388020324
tese :
እናመሰግናለን
2026-06-16 03:02:52
1
ashe2t4
ashe2t4 :
tnks
2026-06-16 12:02:31
1
user8597163393063
user8597163393063 :
እናመሰግናለን🥰🥰🥰
2026-06-16 06:57:19
1
ehtedenke
ehtedenke :
tankes
2026-06-17 11:43:38
1
fire63307
fire :
ተባረክ
2026-06-17 14:23:41
1
mizcake8
mizcake :
thanks
2026-06-16 02:36:41
2
To see more videos from user @keri.traditional, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About