@abdiwelloyew: በተከሰተው የመኪና አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። ዛሬ ጠዋት በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ ሥፍራ በደረሰ የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሰል። አሁን ደግሞ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ እንደገለጸው በአደጋው ሕይወታቸው ያለፉ ሰዎች 31 ደርሷል። አደጋው የደረሰው በተለምዶ ከደሴ ወደ ኮምቦልቻ በሚወስደው ሐረጎ "S" መንገድ መታጠፊያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከንጋቱ 12:00 መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ሙህዬ ተናግረዋል። ተሽከርካሪው ከ100 ሜትር በላይ ርዝመት ያለው ገደል ውስጥ በመግባቱ ሹፌሩን ጨምሮ የ31 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ33 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱንም ኮማንደር ጌታቸው ለአሚኮ ገልጸዋል። ተሽከርካሪው 64 ሰዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ እንደነበር ያነሱት ኮማንደር ጌታቸው ተጎጅዎች በደሴ እና በኮምቦልቻ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው እንደኾነም አንስተዋል። የአደጋው መንስኤም እየተጣራ መኾኑን አስታውቀዋል። አሚኮ በአደጋው ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል። ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን ይመኛል።

✨አብዲ ወሎዬው
✨አብዲ ወሎዬው
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 15 June 2026 15:38:29 GMT
51576
1253
483
159

Music

Download

Comments

memew9635
﷼ Mamew♡የበርሀዉ ﷼ :
ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጂኡን ማለቂያችን በዛ አሁስ አመመኝ
2026-06-15 16:46:44
7
mossissa.tadu
Sየመካነ ሰላሟ :
መቸነውየሚናገርየለም
2026-06-15 17:04:08
3
kp.mm25
وتوکل عل الله وکفابالله وکيالا :
ኢናሊላሂ 😥😥😥😥
2026-06-17 23:10:58
0
bffnhfj
𝙨𝙤𝙛𝙩𝙮 𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸 :
በጣም ያማል አሁንስ🥺🥺🥺🥺
2026-06-15 17:15:36
3
h869812
hነኝየመዳምሪሞት💞💞💞💞💞 :
2026-06-16 22:06:33
0
zinet.627
zinet 💞 :
ያአላህ እደው 😢😢😢
2026-06-15 18:30:56
0
user83362357281447
093536 :
ሱበሀንአላህ
2026-06-17 21:05:27
0
gdygg594
ነገን በተስፋ👈 :
እህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-16 23:42:37
0
mekonen8348
መኮ ነኝ የቦረናው መካነ ሠላም :
አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-16 17:28:54
0
allahwekila
《ንቧ🐝》⏪ለወደደኝ ማር💋》⏪ለጠላኝ 👊😜 :
ከባድ ነው😢😢😢😢😢
2026-06-15 15:48:54
1
eman.seid46
الحمدلله :
ኡፍፍፍፍ የኔከረታታውች😭😭😭
2026-06-15 21:22:47
2
seada.aragaw89
💜ካልነኩኝ🤫አልነካም🫶💞 :
አይይይይይይ😭😭😭
2026-06-15 15:41:46
0
user876651209709
💞ቀብራራዋ ያባቷ ልጅ❤️💘 :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-17 01:26:16
0
user1123754835948
ሊሉ💞 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢አልቻልኩም
2026-06-15 16:42:05
1
nasfiah22
🌗قمر :
😭😭🤲😭😭😭😭😭ያአለህህህህህ😭
2026-06-16 11:08:50
0
user4561631721613
الحمد الله عل كل حل🌹🌹🌺 :
ያአላህ😭😭😭😭
2026-06-18 08:52:02
0
user495793458181
ሄለን :
እፍፍፍፍፍፍ😢😭😭😭😭😭😭
2026-06-16 17:51:54
0
user2829890565375
ዜዲ ነኝ ወለየዋ :
😢😢😢😢 እፍፍፍፍ
2026-06-15 15:45:59
0
To see more videos from user @abdiwelloyew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About