@merhawigk: ከነዚህ ያየሽበት ምልክት አለ? #perosnaldevelopment #Relationship #Love #advice #ፍቅር

መርሃዊ ገብረኪዳን
መርሃዊ ገብረኪዳን
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 15:52:32 GMT
106303
5647
86
910

Music

Download

Comments

fonka30
fonka30ጨርቆሷ :
yes
2026-08-01 08:26:43
0
mimimasrsha
Mimi like human hair :
ለልጆች ብለን ለምደነዋል።
2026-07-22 20:18:58
7
yenanew7n
kankoo :
@እነውት ነው
2026-07-31 20:28:21
0
alem14038
alem :
እውነት ነው
2026-07-30 19:52:11
1
mekiya.810
MEKIYA 810 :
እውነትህን ነው❤️❤️❤️❤️ልጅም ቢኖርም እራስሸን አትጉጂ እህቴ ልጅሽ አንች ብትኖሪለት የተሻለ ነው እናት ብዙ ገበና ትሸፍናለች እና
2026-07-29 04:52:03
0
bilqisa24434
bilqisa24434 :
እውነት
2026-07-28 21:13:19
0
boylife299
B :
ትዳር ውስጥ ሲሆን የሚያሳያቸውን ምልክቶች ንገረን።ተወዛገብንኮ አይሰክርም አይቅምም አይጨቃጨቅም አይማታም ታማኝ ነው።ስወልድ ከሆስፒታል እስክወጣ ሁሌም ከጎኔ ነው።ስራ አለው።ወደፊት እቅድ አለው ግን ስንጋባ ብር እያለው ደግሶ ሊያገባኝ ፈቃደኛ አልነበረም፣ ከተጋባን ጀምሮ በመታወቂያ ስሜ ነው የሚጠራኝ፣ ስጦታ ሰጥቶኝ አያውቅም፣ በስራ ተራርቀን በኖርንባቸው ዓመታት እኔ ካልደወልኩለት በቀር ስራየ ብሎ በሳምንት አንዴ አይደውልም፣ ሮማንቲክ እንዲሆን መጨቅጨቅ የኔ ግዴታ ነው፣ ለኔም ለልጆቼም ጊዜ አይሰጠንም፣ የራሴ ገቢ ቢኖረኝም ግን ምን እንደጎደለኝ ለአፉ አይጠይቀኝም ፣ ካልጠየቅኩት አስቦ ብር አይሰጠኝም፣ ህልሜን እንዳሳካ አያበረታታኝም ፣ አንዴ ደብድቦኝ ያውቃል፣ ከስራ ውጪ ሲሆን ከጓደኞቹ ጋር የሚያሳልፈው ጊዜ ይበልጣል፣ ጭንቀቴን ድካሜን አይጋራኝም፣ ጉልበቱን ይሰስታል፣ ታምሜ ራሱ ተሻለሽ ወይ ብሎ አይጠይቀኝም፣ አንዳንዴ ብቸኝነት ይሰማኛል፣ ምን ልልበስ ይመርብኝ ያስጠላብኝ ቼክ አያደርገኝም፣ አድናቆቱን ገልፆልኝ አያውቅም፣ ስራ አለኝ፣ መልካም፣ ቆንጆና ጠንካራ ሴት ነኝ።አሁን ግን ደከመኝ።ከሀ-ፐ ሁሉም በኔ ትከሻ ላይ ነው።አብሮኝ መሆኑ value add ካላደረገ ባይኖር ምን አጣለሁ? የሚል ጥያቄ ሁሉ ፈጥሮብኛል። በባህሪው ጉዳይ በተደጋጋሚ ተወያይተንበት እናውቃለን።ግን አልተሻሻለም።ሌላው ቀርቶ ዳይፐር በማቀበል እንኳን አያግዘኝም።ውሎየን ጠይቆኝ አያውቅም።ማታ አልጋ ላይ ብቻ ነው ትዝ የምለው።ልጆች ወልደናል
2026-07-29 05:32:06
0
user35340757320050
መቅደስ😘😘😘 :
ትክ ክለነውየኔው ድም👍👍
2026-07-26 16:31:34
0
user8818405612026
kedejaebrahim# :
ትክክልነህ
2026-06-15 19:28:25
10
user808275488322
jemanshe admasu :
ትክክል🥰🥰🥰
2026-07-26 13:26:49
0
user1206327742390
fafi የእናቷና የልጆቿ ብቻ :
ትለያለህ
2026-07-26 11:08:51
0
jahis.ready
jahisready :
በጣም ልክ ነህ እናቴን
2026-06-22 11:31:43
1
fafiye123
fafi mohammed :
በትክክል ብለሀል እኔን በገዛባሌ ደርሶብኛል
2026-07-29 20:17:54
0
sara.abazinab
Saarraa Awal :
2026-06-22 06:04:00
2
2324betty
Betty 🦋🦋🦋 :
እውነት ነው
2026-06-24 20:45:38
1
ayantukiyyaasefa
Ayu @ sifaan :
Ba tikikil tebarek
2026-06-15 17:17:55
0
sara.abazinab
Saarraa Awal :
Thanks Yes Yes
2026-06-22 06:04:17
1
user1205077663454
ayuu :
55
2026-07-22 18:42:55
0
user9537732215070
tsehaynesh abrham :
iwnet new🥰🥰🥰
2026-07-22 14:50:02
0
tizita.tefera40
Tizita❤ :
በጣም ልክ ነህ
2026-07-24 19:29:05
0
shewa122222
Shewa122222 :
ትክክል
2026-07-24 20:49:50
0
user5232128844959
webit :
እውነት ነው
2026-07-26 10:14:24
0
nebihatma
Nebihat Ma :
aw🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 17:36:05
0
To see more videos from user @merhawigk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About