Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@oaatmasdefv: የዛሬው የሀረጎ የመኪና አደጋ ክስተቶች 👇 በዛሬው እለት መላው ኢትዮጵያውያነን ያሳዘነው የመኪና አደጋ እውነታወች የሚከተሉት ናቸው። መኪናው የተነሳው ከመካነ ሰላም ሲሆን ደሴ በማደር ወደ አዲስ አበባ ጉዞ በማድረግ ላይ እንዳለ ነው ሀረጎ ላይ የተገለበጠው። በዚህ አደጋ የማቾች ቁጥር እስካሁን ድረስ ያለው ተጨባጭ መረጃ 31 ብቻ እንጅ ከዚህ በላይ አይደለም። ከፍተኛ እና መካከለኛ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖቻችን ደሴ እና ኮምቦልቻ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። በአደጋው ውስጥ የሁሉም ጉዳት እና ህልፈት ቢያምም ቢያሳዝንም አንድት እናት ከታቀፈቻት ህፃን ልጅ ጋር ከነ እቅፏ ህይወቷ አልፏል። በተጨማሪም በአንድ ቤት ውስጥ ባል ፣ ሚስት እና የሚስት እህት ልጅ ህይወታቸውን አልፏል። እጅግ የሚገርመው ደግሞ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ከጤፍ ቁረን ይደብቃልና በዚህ ህዝብ ባለቀበት አደጋ አራት ግለሰቦች ምንም አይነት ፍፁም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተገኝተዋል። በመጨረሻም ይህ መንገድ እጅግ አዳጋች በመሆኑ ሹፌሮች ስታሽከረክሩ ከፈጣሪ በጣች በጥንቃቄ አሽከርክሩ። መንግስት ደግሞ ይህን አስቸጋሪ መንገድ በዋሻው ፕሮጀክት እንድቀየር እና ህዝባችነን ከእልቂት እንድታደግልን ጥሪ እናቀርባለን። ነፍሳቸውን ላጡ ወገኖቻችን አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው። ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖቻችን አላህ አፊያ ያድፍጋችሁ። ዘመን ተሻጋሪው
ሪቾ ነኝ የሐይቋ 🇪🇹🇪🇸🇪🇸ⓢⓅⒶⒾⓃ⚽️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 15 June 2026 16:53:47 GMT
525
20
2
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Serka.G♥🦋📿🕌 :
🥺🥺🥺
2026-06-15 17:27:44
0
🇪🇹زينب(የከለላዋ)🇪🇹🍋🍋🍋🍋🍋 :
🥺🥺🥺🥺🥺
2026-06-15 17:41:21
0
To see more videos from user @oaatmasdefv, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Bida không khó, khó là chưa biết “ăn cơ” #billiards #bida #xuhuong #huongdanbida
Coquillettes Crémeuse au Chorizo! 🌶️ 💡 Abonne-toi pour ne rien rater 🫶🏻 Pour 4 personnes 🍝 - 250g de coquillettes - 8 petits chorizo à griller - 1 oignon rouge - 2 gousses d'ail - 1/2 poivron rouge - 50cl de crème liquide - 1 verre d'eau - 50g de parmesan - Ciboulette - Sel/ poivre
الَّذِينَ قَالَ لَهُمُ النَّاسُ إِنَّ النَّاسَ قَدْ جَمَعُوا لَكُمْ فَاخْشَوْهُمْ} #سورة_ال_عمران #ياسر_الدوسري #islamic_video #اكسبلور #quran
#ناصر_الوبير #خواطر #شعر #اكسبلورexplore #شعروقصايد
لما يحصل مشكله فالشغل والمدير يسألني مين السبب: #ميمز #كوميدي #no3man_memes
# مكة # المدينة # جدة# مشاريع الحرم # توسعة الحرم
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy