@amzara14: ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ካቶሊክ የማይዘነጋውን የመስቀሉ ጦርነት ታሪክ እናስታውስ ልዩነታቸውን ወደ ጎን ትተው አብረው የቆሙት የሮማን ካቶሊኮች እና የቁስጥንጥንያ ኦርቶዶክሶች ታሪክ አንዘንጋ አንድ መፅሐፍ ቅዱስን በሶስት አይነት እይታ የሚያዩ ከአንድ እናት የተገኙ ሶስት አይነት ቀለም ያላቸው ልጆችን እንመስላለን ስለዚህ አባታቸው እስከሚለያቸው ድረስ በእናታቸው ግን አንድ ናቸው እናም እኔ ብቻ ነው አባቴን የማውቀው አይልም አንዱ ተነስቶ ይልቁንስ አባት ይህ የኔ ነው ይላል እንጅ ይልቁንም በህብረት ቢፈልጉት እና ቢተባበሩ ብዙ ያውቃሉ ይመረምራሉ ወደ አንድ ሀሳብ ይመጣሉ #ኦርቶዶክስ#ፕሮቴስታንት#ካቶሊክ

Fanos
Fanos
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 17:46:28 GMT
24503
793
29
735

Music

Download

Comments

user1062418419954
ታሜ ዘ ልደታ :
እኛ ምን አልን ታዲያ ተዋህዶ ለዝላልም ትኑር አሜን
2026-06-16 08:49:15
10
user2484998175198
eyob derbe :
ዮናታን ይህን ስምቷል አድርሱልኝ
2026-06-16 14:48:51
4
user7290499376398
Tirngo (ze maryam) :
my orthodox live a long
2026-06-16 13:28:00
1
user4325402299860
user4325402299860 :
ተመስገን እውነት ሁሌም እውነት ነው
2026-06-16 17:08:18
1
sara.tariku87
Sara tariku :
እግዝሐቤር ይመስገን
2026-06-16 16:56:48
1
hani2736
hani2736 :
proud of it
2026-06-16 12:10:44
2
user6255819121833
ቀሲስ ሀይለ ሚካኤል ደሳለኝ :
እግዚአብሔር ይስጠው
2026-06-16 11:26:30
3
fitratefitrate
fitratefitrate :
እውነታው ይህ ነው
2026-06-16 13:48:08
2
yibeltalhailu1
Unkown Man547 :
እግዜአብሄር ይባርክህ(God Blessing you)
2026-06-16 17:52:20
0
engidaatumo2
engidaatumo2 :
ጎበዝ ንገራቸው በደብ
2026-06-16 18:02:01
0
gorgorios.ashagar
Gorgorios Ashagari :
በእርግጥ አፍሪካ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መኩራት ይገባል
2026-06-16 17:18:44
1
st.mary51
st mary :
ተረት ተረት ሲሉ የነበሩ አሁን የት አሉ ታድያ?
2026-06-16 17:47:00
0
user7694008433684
lily :
ሀቅ ይውጣልህ
2026-06-16 16:55:38
1
reba2205
reba2205 :
አንዳንድ እውነቶች ዞረው በሌላ ሰው ሲነገሩ ደስ ይላሉ
2026-06-16 16:23:33
4
lali34470
lali :
My Orthodox 🥰🙏
2026-06-16 10:49:35
4
titihab
titihab :
big respect 🙏
2026-06-16 17:47:36
0
titihab
titihab :
thank you
2026-06-16 17:43:02
0
wini3962
wini :
Thank you our brother for your witness.lEthiopian Orthodox Christian church denied by Ethiopian "protestant pastors". I relly don't know why,
2026-06-16 14:34:04
1
mulualemwalelign2
Muler Muler :
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር???🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Thanks greatly for your witness. The geatets world believers of Ethiopian's Orthodox Christians. Ethiopia is never colonizes in the world,with the victory of ADWA.
2026-06-16 14:43:07
0
birhanu7500
3567 :
ሀቁ ይኸው ነው
2026-06-16 13:40:48
2
user9578888830450
Sagni @41 :
false
2026-06-16 18:08:28
0
yohanisargaho
yohanis :
you are completely right!!
2026-06-16 16:11:34
1
yohanisargaho
yohanis :
you are completely right!!!
2026-06-16 16:10:54
1
gaatiraamengistu
GaatiraaMengistu Beyene :
ተባረክ
2026-06-16 13:44:31
0
hamer4032
hamer :
🥰🥰🥰
2026-06-16 17:17:05
1
To see more videos from user @amzara14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About