@bsam0792: #حسين_فاخر

بًسِـأّﻤ إبًنِ هّـجّـيِّنِ🚸
بًسِـأّﻤ إبًنِ هّـجّـيِّنِ🚸
Open In TikTok:
Region: LB
Monday 15 June 2026 17:50:12 GMT
42144
3033
6
178

Music

Download

Comments

kosay464
🌍🪐 علي 🪐🌍 :
ظ
2026-06-19 12:22:10
0
user4240021599365
منتضر هادي :
🥰🥰🥰
2026-07-26 12:14:30
0
is_15.10.2000
اسحاق🤍🔹🤍 :
💔💔💔
2026-08-01 07:56:27
0
To see more videos from user @bsam0792, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቀደም ሲል በሰነዘሯቸው አነጋጋሪ ንግግሮቻቸው፤ በተለይም
ቀደም ሲል በሰነዘሯቸው አነጋጋሪ ንግግሮቻቸው፤ በተለይም "የጦርነትን አስከፊነት የሚያውቀው የሞተ ሰው ነው" በሚለው ድምዳሜያቸው በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆነው የነበሩት የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን እና በአሁኑ ወቅት በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ (BBC News Amharic) ጋር ያደረጉት ሰፊ ቃለ-መጠይቅ በቅርብ ቀን እንደሚለቀቅ ተገልጿል። ቢቢሲ ከቃለ-መጠይቁ አጠር አድርጎ ያወጣው አነስተኛ የቪዲዮ ምስል ቀጣዩን አቅጣጫ ጠቋሚ በመሆኑ በድጋሚ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። አምባሳደር ባጫ ደበሌ በዚህ አጭር መግለጫቸው በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ የታጠቁ ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው ፖለቲካዊ ለውጥ ሊያመጡ እንደማይችሉ አስገንዝበዋል። የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ አካላትን አቅም አስመልከተው ሲናገሩም፣ "አራት ኪሎ ክፍት ሆኖ ኑና ግቡ ቢባሉ እንኳ ፋኖም ሆነ ኦላ (ጃል መሮ) አይመጡም፤ መጥተውም የሚያደርጉት ነገር የለም" ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም እንደ ዘመነ ካሴ ያሉ የውጊያ መሪዎች መጥተው አራት ኪሎ የመግባትና ሀገር የመምራት አቅም የላቸውም ሲሉ ተናግረዋል። በመጨረሻም በጦርነት ውስጥ አሸናፊና ተሸናፊ የሚባል ነገር እንደሌለ የጠቆሙት አምባሳደሩ፣ "የታጠቁ ኃይሎች ገንዘብ ከፈለጉ ከመንግስት ይውሰዱና ህዝቡን ይተውት" ሲሉ ተናግረዋል። ይህ ካልሆነ ግን የትግሉ መጨረሻ የህዝብና የሀገር መጨራረስ ብቻ ሆኖ እንደሚቀርና ማንኛውም ወገን የፖለቲካ ማተርፊያ እንደማያገኝበት አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። #ethiopian_tik_tok #Addisababa #Ethiopia

About