@teenager.voice5: ውድ Teenagers ከምንም በላይ ከሚታየው ነገር ይልቅ ውስጣችን ላይ ያለው የማይታየው ነገር የበለጠ ነው!አጥብቀን ውስጣችን እንይ እንለምነው!#teenagerslife #God #hope #faith #fyppppppp

Teenager voice
Teenager voice
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 18:03:59 GMT
128708
19242
1922
1293

Music

Download

Comments

kiyuuuu97
oliana🍫🍫 :
ኃጢያቴን ይቅር በለኝ እና ውሰደኝ 😔
2026-06-16 09:41:24
2655
gebuyegebereal
Gebu@የቅዱስ ገብርኤል ልጅ :
እናቴን እንዲምርልኝ ጤናዋን እንዲመልስላት ❤️🙏እስቲ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ በሉኝ
2026-06-17 09:59:01
1192
adisumachinery
nuse man :
indetchalkegn 🥺
2026-07-16 17:51:04
0
.nuha86
@ nuha :
hatyate snt level derese
2026-07-16 12:02:18
0
gondar249
Netsi :
le 1 seat bcha aydelem ahunm hulem abrogn new yalew
2026-07-16 10:43:09
1
birtukan21mariyam
birtukan mekonen :
tena bcha mechereshayen asamrlg
2026-07-15 17:09:14
0
rakaipubg
RAKAI💥💥💥 :
avery one dream
2026-07-16 17:39:41
0
blackwilia
Blacky 😎 :
machereshayen asemerew .sew eje lay ataxalege 🙏🙏
2026-07-16 14:11:17
0
userbetikiyu123jesus
it's beti🌹🦋🦋🦋 :
እሱማ ሁሌም ከኛ ጋር ነው እኛ ችላ አልነው እንጂ 😔🥹
2026-06-17 12:14:57
889
vone32713
Vone :
ለኔ ሳይሆን ለእናቴ ስትል የተሻለ ቦታ ላይ አድርሰኝ እለው ነበር
2026-07-15 10:36:23
30
mebaye7
meba💪 :
ካንተጋ አኑረኝ🙏
2026-07-09 20:52:10
55
bat202091
Roň@ :
ለቤተሰቤ ብለህ ስኬታማ አርገኝ🙏🙏🙏🙏
2026-06-16 08:38:34
663
amaniiiii33
meba :
እቀፈኝ🥺
2026-06-16 12:33:07
322
woldeamanuelhamez
Wolde ጥቁር ሰው :
ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ ።
2026-07-16 10:38:36
12
0621arsema
Arsu :
ለእናቴ እድሜና ጤናዋን ሰላምዋን ኣብዛልኝ
2026-06-16 07:23:07
343
riri10752
rahela.🐝 :
ሰለ ኣደረገልኝ ሁሉ ነገር ኣመሰግነዋለው
2026-07-13 19:04:35
17
freman311
Frezer :
አድነኝ ኃጢያተኛ ነኝ እና አምላኬ🥰🥰🥰
2026-07-11 20:02:06
11
luna_star4766
Luna_Star 💫 :
እናቴን ኣድንልኝ እለው ነበር💔
2026-07-10 19:25:38
12
filagottesema938
fifi :
አባቴ ደከመኝ አሁን የምሬን ነው አቅቶኛል እውነት ሰልችቶኛል ማስመሰል ሰልችቶኛል በቃሽ በለኝ አባቴ
2026-07-12 06:40:10
5
mariza08a
@ mariza08 :
መጨረሻዬን አሳምርልኝ
2026-07-16 11:21:04
7
lidiya5007
Lidiya💞 :
በመንግሥትህ በመጣሁ ጊዜ አስበኝ በሰዉ ፊት አፍሬብህ ቢሆን(ይቅር በለኝ) አንተ በአብ ፊት እንዳታፍርብኝ በአብ ቀኝ አስቀምጠኝ አሜን🥰🥰🥰
2026-06-16 16:08:21
251
eyovibes2
Eyovibes :
ይቅር በለኝ 🥺
2026-06-16 18:46:22
36
moanah4
𝖒𝖎𝖘𝖘_𝖒𝖔𝖆𝖓𝖆🌊 :
እንዴት ነው የሂወቴ መንገዱ,ወዴትስ ነው?
2026-07-11 20:35:14
22
edu40721
edu💜 :
ለንሰሀ አብቃኝ🥺❤️‍🩹
2026-07-13 19:23:51
27
To see more videos from user @teenager.voice5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About