@tudocuahongtuoi: #tudocuahong#xh#viral#aothun

Tủ đồ của Hồng Tươi
Tủ đồ của Hồng Tươi
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 16 June 2026 02:28:59 GMT
483
6
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tudocuahongtuoi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉የምትወዱት እና የሚወዳቹ አግቡ በዘመናችን የሰመረ ጋብቻ እንዲኖረን ልቡ ያልባከነ የሚወዳቹ እና የምትወዱት አግቡ። ክርስቶስ ለቤተ ክርሰቲያን እንደወደዳት ደሙን እንዳፈሰሰላት እናንተም በእውነተኛ ፍቅር ተንተርሶ የወደዳቹህን እና የምትወዱት አግቡ።ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ መልእክቱ ምዕራፍ 13 የገለፃቸው እውነተኛ የፍቅር መገለጫ መሰረት አድርጎ የወደዳችሁ እና የምትወዱት አግቡት። 🔥የምትወዱት ግን  የምታገቡ ከሆናቹ እነዚህ እንዳትረሱ አምላኩን የሚያቅ፣የፀሎት ሂወት፣የፆም ሂወት ያለው፣የአምልኮ ሂወት ያለው፣ኦርቶዶክሳዊ አስተሳሰብ ያለው፣ፍፁም ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው መሆን አለበት። እነዚህ መሰረት አድርጋቹ ከተጋባቹ ዕረፍትና ሰላም ታገኛላቹ። በስሜት ሳይሆን በእውነት መዋደድ የምትወዱት አግቡ።           የጋብቻ ሂወት ትልቅ ሂወት ነው። በሚታዩ ነገሮች አይገባም ከምትወዱት ሰው ከሁሉ የሚያስፈልጋቹ ልቡ ነው። እርሱ ከሰጣቹ  የምትወዱት እና የምታገቡት እርሱ ነው።        መልካም ጋብቻ ከርሱ ነው የሚሰጠው ከፈጣሪ ብቻ።

About