@maryam.enate72: ነፍሴ "በእግዚአብሔር" ትከብራለች ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል። "እግዚአብሔርን" ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ። "እግዚአብሔር" ፈለግኹት መለሰልኝም ከመከራዬም ኹሉ አዳነኝ። ወደ ርሱ ቅረቡ ያበራላችኹማል ፊታችኹም አያፍርም።

Maryam Enate
Maryam Enate
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 16 June 2026 03:46:00 GMT
304
65
3
2

Music

Download

Comments

meryzainsa
zain :
🙏🤲🤲
2026-06-16 04:27:22
0
sebley3
Seble.Y :
💞💞
2026-06-16 04:10:59
0
enat2198
mahi 💚💛❤️🇪🇷 :
🥰🥰🥰
2026-06-16 04:50:53
0
To see more videos from user @maryam.enate72, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About