@yassinia11: #fyp

yami bridge stone
yami bridge stone
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 16 June 2026 06:41:13 GMT
217971
9046
605
4657

Music

Download

Comments

somayabsira
soma🍫🐝💎 :
ደሞዝ አስጨምሩልን ከዛ ውጭ 🙃🙃🙃🙃🙃🙃
2026-06-16 21:50:16
191
f436564
ፈቲ :
መጀመሪያ ስለብርችን ሳይሆን ስለመብታችን
2026-06-16 19:05:54
145
almey.mekonen
እንደ ፍቃድህ ይሁንልኝ😘🙏💚💛🧡 :
ጥረሴ ልማዱ አይኔን አታሰቁኝ😂😂😂
2026-06-16 17:24:38
107
one.love649
❤One love🔐 :
ሀዋላ የለም ማለት ነዉ ቀጥታ በባክ አያዋጣንም🥺
2026-06-16 17:34:27
75
seble2856
@S ነኘ ባለ ማህተቧ☦️💚☦️❤️☦️ :
የሄድነውስ😳😢😢
2026-06-16 15:59:20
24
emka.lb
الحمدلله :
መብታችን ይከበርልን እልቅ ብር አሥጨምሩልን ከዛውጭ አቀባጂሩ😳
2026-06-17 11:45:08
16
jerri...2
ANIMTION FILMS☃️ :
erguz negn like amrognal wegen🥰
2026-06-17 09:12:47
26
hr.renu
ልጂት ድባይ ስራ አገናኝ :
ሴትዮ ስለመጋባት ተይው ደሞዝ አስተካክሉ መጀመሪያ
2026-06-17 13:12:20
6
emu.sober
🦋🦋Nadiya🦋🦋 :
ስለገንዘብ ከማውራታችሁ በፊት ስለመብታችን ስለሂወታችን ዋስትና እንዲኖር አድርጉ በየትኛውም ሀገር ኢትዪጵያዊ ነው የሚጎዳው ህይወቱን የሚያጣው ከብር ሂወት ይቀድማል ኢንባሲ ላይ ያሉ ምድረ አጋሰሶችን መጀመሪያ ቀይሩ
2026-06-17 17:31:06
12
geni31690
የእናቷ ምርኮኛ❣️❣️🇪🇹 :
ደሞዝ ይጨመር የሚስራዉ ስራና የሚከፈለዉ ደሞዝ ተመጣጣኝ አይደለም በፍፁም አይገናኝም ስለዚህ ደሞዝ ደሞዝ ደሞዝ መጨመር አለበት እህቶቻችን እየተጎዱ እየተጎዳን ነዉ ካልሆነ 😏😏😏😏
2026-06-17 17:39:46
11
menalu2000
@Mnalu 🙅? :
ይልቅ ደሞዝ አስጨምሩልን ከሌላው ሀገር ዜጋ በልፊት እኛ እንለፊለን ደማዝ ግን የኛ1000ነት በዝች ብር እንዴት ባጭር ጊዜ መለወጥ እንችላለን ቤተሰብ እየናፈቀን ሳይመችን ከሰው ሀገር ጉልበታችን አለቀ
2026-06-17 16:04:40
11
icanalllove
i can :
አታፍሩም እንዴ ግን 🙄ስራ ፈጥረን እናስቀራቸው ማለቱ ቀርቶ ጭራሽ ከአወጣጣችንም ትርፍ ታስባላችሁ..😢
2026-06-18 09:57:20
7
mekiya.hensar
Mekiya hensar :
እዉነት አላህ የርግልን 😢😢😢😢
2026-06-16 17:25:09
11
user9937162863515
🦐🦞 🪡 ከፍቅር ፍርድ ቤት 🫰🪬⛱️🏹 :
ወሬ ብቻ መጀመሪያ መብታችንን እንደሰው 💔💔💔💔😭😭
2026-06-17 13:36:47
10
lobaba3016
እናቴስብራቴ 😭😭😭😭😭😭 :
በተግባርቤሆን
2026-06-16 17:32:36
6
hanita1216197
Han🦋 :
እኝኝ😁😁
2026-06-17 07:23:22
8
silnet788
I Am silent🙊🤐 :
ኤባሲ በእራችን ሄደን ብንጮህ አልደረሱልንም አደለም ቀይ ምናምን 😂 ደሞዛቸውንም አስቡበት ከሌላው ዜጋ ጋ እኩል ይሁኑ ሌላው ኬር
2026-06-18 13:33:58
6
user46818123654912
user4681812365491 ዘይባ :
ይህ ከሆነ ጥሩ
2026-06-16 16:23:05
7
kiya.ko843
Kiya ko ኪያ የኔ :
እዉነት ያርግልን መባከናችን ይብቃ😁
2026-06-16 17:10:22
7
s7523679
@Sነኝ የአላህ ባርያ❤️🇪🇹 :
ይቅርታ እኔ ግን መመለስ አልፈልግም በጣም ጥሩ ነው ግን ችግር ውስጥ ላሉት
2026-06-16 19:10:21
7
zabiba1391
zabiba :
ትክክል ወላሂ
2026-06-16 16:15:17
8
fatumaibrahim262
Fatuma Ibrahim :
🥰🥰🥰ማሻአላህ በጣም አሪፉነዉ የ90ዎቹነን እድሜአችንን በስዴት21አመትሆነን ብቻ አልሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ይስጠን ቀሪ ዘመናችንን ያረብ
2026-06-16 15:34:07
6
saadah.saadah755
Saadah Saadah :
እስኪእናያለን😳😳
2026-06-16 15:40:42
5
user3120284024948
«በዝምታህ ተበቀላቸው» :
ኧረ ቅድሚያ ለመብታችና ለደሞዛችን ከዛ ውጪ ቀጥታ በባንክ አያዋጣንም ወይ ምንዛሬው በጥሩ ሁኔታ ይሻሻል ስለ ምንመጣበት ጊዜ አያሳስባቹ ብንመጣስ ምን አለ ኢትዮጵያ ሰርቶ መኖር የማይቻልበት አገር ደሞ
2026-08-02 12:57:10
2
mary35687
Mary :
wawww
2026-06-17 06:28:33
1
To see more videos from user @yassinia11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About