@skylimitfitness: ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ስለ እኔ አውሩ—ያ ብቻ ነው የምትችሉት። እኔን መንካት ግን የቅዠት ያህል ይርቃችኋል። ካፒቴኑ ሁልጊዜም መሪ ነው፤ እናንተ መጮህ ትችላላችሁ፣ እኔ ግን መምራቴን እቀጥላለሁ። 🤫🔥🦅@Getachew melese @Sky limit fitnessspg @Filmon @ዓውቼ🔥 @danaycalisther1 @BISRAT GEBRIEL @ABEL GOYTAY 🕸 @Fanus Hazard @አቡ አንሕና✅ #meleszenawi #robelhaileselassie #SkyLimitfitness #mmafighter

Robel Haileselassie
Robel Haileselassie
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 07:40:42 GMT
320673
40102
843
1235

Music

Download

Comments

evangelist.alazar
Evangelist Alazar Zelalem :
ከProfessional athlete ማይጠበቅ ተራ ፖለቲካ
2026-08-04 04:52:46
267
mesi.mesay5
mesi mesay :
ግን መንካት ብቻ ሳይሆን አጠናግሮሀል
2026-08-08 09:20:22
100
trinitymolla
Selassie Molla✝️ :
ታላቁ መሪ መለሰ ዜናዊ እና ዘሮቹ ጀግና ናቸው💪
2026-08-03 17:45:40
676
munidno
Munda Jemal :
ወንድማችን በስፖርት ወድድር ውስጥ የፖለቲካኞችን ቃርዳ ንግግር አትቀላቅል።
2026-08-04 00:19:48
181
eyasu77559
Eyasu :
who is meles😁
2026-08-11 15:52:29
1
abazinagezae
አባዝና ገዛአ :
at end bro 🙏🙏🙏
2026-08-11 12:46:46
0
lule.lule5918
Lule Lule :
ፖለቲካዉ ተጀመረ የብሔር ጦርነት ሊሆን ነዉ😁😁😁
2026-07-31 07:08:31
214
kwfelegn
kwfelegn :
ይሄ እኮ ነው ችግራቹ
2026-08-04 05:17:56
126
user3583981306830
user3583981306830 :
ብራዘር የቀድሞ በል አገራችንን አሁን ላለች ችግር ጦርነት የእሱ ስራ ነው ።
2026-08-03 18:55:23
86
rose.teka5
rose :
አንዳንድ ሰዎች ግን ፖለቲካ እምትሉት የመለስን ስም ስለ ጠራ በቃ ሁሉም ፖለቲካ ነዉ የሆነ የፈረንጅ ስም ቢጠራ ግን ምን ትሉ ነበር አረ ወገን እያሰብን እንድያዉም ያብሽቅ ባለፈዉ ሮቢ በተግርኛ ሲያወራ ኝኝኝ አትበል አለዉ ኢሄ በቋንቋ ላይ ማፌዝ ይባላል ግን አንድም የትግራይ ልጁ አፌዘብን ብሎ ቅሬታ ያሰማ አላየሁም እናንተ ግን እኛ ስናወራ ነገሩን ሁሉ ወደ ፖለቲካ እምታዞሩት ለምንድነዉ
2026-08-05 21:04:46
23
tigistsisay105
tigistsisay105 :
ፖለቲካውን ተወው እንዲሁ በብቃትህ እንደግፍህ እንውደድህ። ትግሬ ስለሆንክ አይደለም እንድታሸንፍ የምፈልገው ስለምትችል እንጂ
2026-08-04 21:36:14
43
20liyu
Liyu :
ግን መንካት ብቻ ሳይሆን አጠናግሮሀል
2026-08-06 08:43:39
56
user5442503709533
devo@ :
አያ ከይትህፈረና ✅
2026-07-21 19:09:52
142
nurezeman33
Nurezeman33 :
ተው አንተ ፖለቲካን ስፓርት ጋ አታምጣ
2026-08-04 07:42:00
31
mengistu.asefa04
Mengistu የዋግ ልጅ🇪🇹🇦🇪 :
king
2026-06-16 13:48:14
122
amaniel.gebretnsa
Amaniel.g :
ሲጀመር የመለስ ልጅ ጀግና ነው👍💪
2026-07-28 11:13:35
59
.eagle_yared
🦅 Eagle_Yared 🦅 ኣዳኙ 👀 :
ተዋቸው ያውሩ ኣሸንፈክ ኣሳያቸው 🙏
2026-08-03 17:29:10
18
user979427950660
muyaya :
ግን መንካት ብቻ ሳይሆን አጠናግሮሀል
2026-08-09 14:49:26
9
yikuwow
Yikuwow :
ጀግና የመሌ ልጅ
2026-07-28 05:54:23
11
lij.dagmawi.ethiop
LIJ DAGMAWI ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹 :
2026-07-28 17:48:24
14
kal_fit_sport
kal fit sport. :
actor🔥🔥
2026-06-16 08:42:58
24
mejid337
Ja :
መለስ ያለውን ነው የተናገረው ምኑ ነው ፖለቲካ የመሰላቹ ?🙄
2026-08-09 12:41:32
6
user1121477884246
ይርጋ ሕድሩ :
በላቸዉ ጀግና🥰🥰
2026-07-14 13:12:14
7
milajr07
Mila :
ነካህ ኮ የት ነበርክ My boy nekate
2026-08-04 10:45:13
16
To see more videos from user @skylimitfitness, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About