@banchi_z: Replying to @a77949453በሳይነስ ህመም ለምትሰቃዩ ተጠቀሙት ጥፍት ነው የሚያረገው ዘቢብ የአብሽ ፍሬ አንድ ላይ ማተክተክ ማታ መታጠን ውሀውን መጠጣት❤🙏☝#ethiopian_tik_tok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #ኤርትራንኤሪትራዊያን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

💫ዝና💫💚💛❤️🦅
💫ዝና💫💚💛❤️🦅
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 16 June 2026 07:46:44 GMT
147533
3141
72
1313

Music

Download

Comments

a77949453
ዜድ ነኝ የወድሜ ተናፋቂ :
የኔ ውድ አመሠግናለሁ ከምልሽ በላይ አመሠግናለሁ
2026-06-16 08:01:45
17
m0554m
N M Z M my fameili :
ተባረኪ እኔም ሠርቶልኛል 🥰🥰
2026-06-16 15:09:25
4
samra.1222
ህልሜን ኑሩልኝ እኔ አሽቃብጣለሁ😂🙈🙆 :
😳
2026-06-16 16:15:30
1
.ah0992
🥀ባናናዋ‼️🧎🏌️ :
ምድነው በአላህ 🥺🥺🥺
2026-06-16 16:28:46
1
tesfa0456
Queen my self🦋🇪🇷☀️ :
በሳይነስ ማለት ምንድነው ?
2026-06-16 15:38:22
0
mizan.brhane63
mizan brhane :
ኣረ እኔ በጣም ተቸግርያለው እህቴ እውነትሽ ነው ዉዴ❤️❤️
2026-06-16 21:32:02
0
tkitok377
Hayme🎀🔒💝 :
ለሳልሳ የኔ ውድ ለሚያስል መዳኒት ካለሺ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-16 10:13:55
2
user333906988
اللهم لا تحرم ٱبي من الجنة😭 :
ለምን ይጠቅማል መልሱልኝ
2026-06-16 15:46:01
1
e397193
ፅዋር*♥💣 :
ለምንድነው መልሱልኝ🥺
2026-06-16 21:03:29
0
user473478918
ማህሌት ከአምባሰል ማርዬ :
ስሙ ምንድነው እህቴ
2026-06-16 18:41:59
0
user7785994663605
user7785994663605 :
ምንድን ነዉ
2026-06-16 17:04:50
0
a77949453
ዜድ ነኝ የወድሜ ተናፋቂ :
2026-06-16 08:02:04
1
ethiopia.hagre8
RUነኝ ቢት ሰይድ ያልብኮዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የኔ ዉድድድ ለአራርጅ መድሀኒት ካለሽ አትለፈኝ 🥰🥰🥰
2026-06-16 08:21:18
8
tewahedo63
ልጇ ነዉ አምላኳ 💝፪፩💝 :
😥 ማሬዋ ሳይነስ ያመኛል በጣም እና ያስታግስልኛል ብለሽ 💞💝
2026-06-16 15:50:54
1
bado.sm.leminie
bado sm leminie :
mindinew
2026-06-16 15:10:02
0
aa.ss8580
ታዛቤዋ :
እኔስ ምግብ አልበላም ሆደን ይነፋኞል ጭንቅ ይለኞል የድካም ስሜትም አለዉ ምን ላርግ😢😢😢😢
2026-06-16 18:06:46
1
bezayhu7
B negn weleyewa💚💛❤️ :
ውድ ለቤትሽአድስነኝ የአፍንጫ ነስር የምታውቂ ካለሽ🥰🥰
2026-06-16 15:21:37
1
meki0706
🔐Meki እርግቯ 🦋🎀 :
ኢቶ አለደ ይሄ ኛው 🥺መልሽልኝ ውደ🥺
2026-06-16 17:00:30
1
user3826216220370
ፊዳከ :
ግን ስሙ ምድነዉ በአረብኛ ንገርኝ በአለሀ እኔ ከእቅፍ ስነሳ አፈኖ አስቸግርኛል🥰🥰🥰
2026-06-16 14:07:58
2
r547619
ንስሯ ❤️ 🦋 :
እኔ ወላሂ በጣም ያሥነጥሠኛል ዝብሎ ይተወኛል እህት ወሀ ነው የሚዘበው ባፍጫዬ ወላሂ ሥት አመቴ አሁን የሱ መሠኤነውመሠል አይኔም እብጠት አመጣ 🥺
2026-06-16 12:23:03
2
bayech652
Bayech🕊Yebetoletifamilye💒 :
ema yesayinesi newi.limotilishi.newi.besewuageri.
2026-06-16 09:35:42
1
azoo_112
ሰብር🦋✍️ :
እኔደሞ አያፍነኝ ግን ያስነጥሰኝል አይኔን ይበላኝ በአላህ ንገሩኝ መዳናትነው ልምክረው🥺
2026-06-16 11:39:51
1
hh3743308
Zዶ🧕 :
ወለሂ ታሳቃዬሁ ኡኮ እስት እሞክራለሁ 😭
2026-06-16 19:30:46
1
junaeidevansibli
ፈቲ እኖር😍🕌🕋 :
አኔም ተሰቃየሁ ወላሂ🥰🥰
2026-06-16 18:09:20
1
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About