@barcot77: ቆይ ግን ሰው ሳያየን ምንድነን ? #fyp #foryoupage #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Beki Visuals 👨‍💻 @ሳሞን @liduemama @Aman official

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 08:14:19 GMT
603584
126719
696
4492

Music

Download

Comments

beki88m
Beki :
ዘንድሮ ባርኮት እና ያሲኖ ሊያሳብዱን ነው🥰
2026-06-16 08:40:10
3561
yonasfeked
ማቼ :
የመጀመርያ ነኞ
2026-06-16 08:19:35
252
user244477442307
ሚኒሊክ ጥቁር ሰው :
የ tiktok ንጉስ ባርኮቴ🥰
2026-06-16 08:19:57
751
fhfydm
Tiktok :
ሰው እያየኝም ሌባ ነኝ😂😂😂
2026-06-16 12:01:52
891
yematbelawa19
የማትበላ... በለስ :: :
ሰው ሳያየኝ እብድ ነኝ ሰው ሲያየኝ ጤነኛ 😁😁😁
2026-06-16 17:21:22
129
abdinuredin2
quran :
አረ ai ነዉ ቀሉኝ
2026-06-16 10:52:52
59
vipguy.e
𝑬𝓼𝓶𝓲𝓼𝓱𝓪𝓜𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭 :
ሰው'ነት ከሁሉም ይቀድማል 🥰 (ዶር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እንድሪስ)
2026-06-16 10:17:26
68
sibuh1627
SIBUH16 :
barcot yichlal
2026-06-16 08:20:55
39
user853ar9846
𝑏𝑒𝑘𝑖27Ⓜ :
waye balugn
2026-06-16 08:19:29
26
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
መታመን ለራስ ነው🥰
2026-06-16 12:17:54
58
titafiker
💥💫Tita Fiker የማርያም ልጅ❤🔥👸 :
ስው ሳያየኝ አስማተና ነኝ😂
2026-06-16 11:07:55
35
mubaarikmuba
mubarik muba :
ሰው ሰየየን ስንት ነገር ሰረን እሱ ይቅር ይባላን🥺🥺🥺
2026-06-16 08:35:27
13
bereket_pharmacist
BEREKET Pharmacist 👨‍⚕️ :
እኚ ሰው ሁሌ ምስኪን ናቸው 😊
2026-06-18 12:17:24
7
zi_meaz
Zi_meazi :
🔥🔥🔥ባርኮቴ🔥🔥
2026-06-16 10:44:29
11
egigayehu.mulate
ድንግል ማርያም እናቴ :
ኑ ነገ ያአመቱ ቅዱስ ሚካኤል ንግስ በአል ነው
2026-06-18 13:41:35
23
berahanumeconen
berhanu :
ለኔ የኢትዮጵያ ምርጡ ቲክቶከር ባርኮት ነው🥰🥰🥰
2026-06-16 15:05:31
14
betij444
🦋Betel :
😳😳😳😳ሰው ሳያየኝ እብድ ነኝ ሰው ሲያየኝ ጤነኛ 😁😁😁
2026-06-16 18:31:17
8
savavian
sabatesfaye6 :
vido yet ale?
2026-06-16 09:53:48
7
lovers11hakfv2
ሁንያለው አይቀርም :
ሰው ሳያየኝ ሰወችን አልጎዳም ሀፅያት እሰራለሁ እና ተደብቄ በሆነውና በሚሆነው አለቅሳለሁ ከዚህ ሁሉ ያውጣኝ
2026-06-16 09:05:30
16
mekdesmelese14
mekdi :
ላይክ አደረጋችሁም አላደረጋችሁም ከፈቶኛል😭😭😭😭
2026-06-16 08:44:29
8
abeni328
Abenu :
First 🥰🥰🥰
2026-06-16 08:19:39
6
beimnet.s
𝗙𝗮𝗶𝘁𝗵𝗖𝗿𝗲𝗮𝘁𝗶𝘃𝗲𝘀 ꩜ :
ባርኮት ብሩን ወስዶታል ዋሌትህን በትክልል ተመልከት ልንገርህ ብዬ ነው😂
2026-06-16 22:55:32
7
abelbruk3
bela :
ሁሌም ኑርልን
2026-07-29 09:59:46
2
eyob.takele
የተገፋው ዱርዬ :
ታውቃለህ ባርኮት ከወታደር ቤት የተባረርኩት ክብሬን ተነስቼ ባልሰረኩት ስልክ ነው ለጓዶቼ ስል ተገረፍኩ ባልፈልግም አመንኩ በመጨረሻ ተባረርኩ ተዋርጄ ግን እኔ ከተባረርኩ በኃላ እውነተኛው ሌባ ተያዘ ከአንድም ሁለት ስልክ ስርቆ ሀምሳ ለቃ ነቴን ተነጥቄ ተባረርኩ ዛሬ ደብረዘይት የባጃጅ ተራ አስከባሪ ሆኜ እገኛለሁ ብቻ እናቴንም አሳዘንኳት በውርደት በመባረሬ
2026-07-17 16:21:33
3
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About