@chichi87533: Replying to @8788fre

Chichi ዲዛይነር
Chichi ዲዛይነር
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 12:29:32 GMT
432563
62320
1487
2458

Music

Download

Comments

selambogale0
Seye_bo :
ዳንሷን እንዳትቀይሪያት
2026-06-16 13:09:45
497
keyako
Nave T :
ከልብሱ በተጨማሪ አረማመድሽ ሲያምር ሞዴሊንግ ነገር ሞክሪ
2026-06-16 18:40:32
199
user6235402485474
Abi :
a girl with special talent konjo and gobez
2026-06-17 04:09:34
1
barok056
loop056 :
ልዩ ነው ሙዚቃውን እዳትቀይሪ መለያሽ ይሁን እኔማ ያንቺ ሁሉ ነው የሚመስለኝ ጀግኒት
2026-06-17 05:30:24
136
chernet4163
CHERNET :
ለተጨነቀ ሰው ቪዲዮሽ መዳኒት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ❤️❤️
2026-06-18 10:30:32
8
seadina78
seada abrar :
ትችያለሽ የምር 👏👏👏👏 ደሞ ሲያምርብሽ🥰 በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ💪💪💪
2026-06-16 12:43:51
75
dilu03803
dilu :
ኢንስታግራም አካውንት አለሽ እዛ ላይ በደንብ እይታ ይኖርሻል አለማቀፋዊ እንድትሆኝ በርች
2026-06-16 18:14:23
68
mahi.victoria4
Mahi Victoria :
ምን አለ ልብስ ማስታወቂያ ብታሰራት ብቲክ ያላችሁ በተረፈ እደቃሉ ብቲክ ሁሉም ይጠሩሻል በርች የጥቁር ቆንጆ👌👌👌👌🥰🥰🥰
2026-06-17 03:56:03
42
sinta12solomon
@ ቤተሳይዳ/የኔ❤ :
ጀግሞኮ የመልኳ ማማር!!! በስመአብ እንዴት ቆንጅዬ እንደሆንሽ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ
2026-06-16 14:00:18
22
1099sarabra
የአዲስ አበባ ልጅ :
ቤተሰብ ወላሂ እኔ በስራዋ ሁሌ እንደተደመምኩ ነው እና ድምፅ እንሁናትና ወደ ደጋግ ሰዎች ትቅረብ እናግዛት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ ልጅ❤️❤️❤️❤️
2026-06-16 17:20:23
26
lemlelmselmon
ኢዩ የመሲሁ ልጅ✝️✝️✝️ :
መጪው ትውልድ ያሳዝነኛል በዚው ከቀጠለ ዘመኑ
2026-06-18 09:30:17
5
eski218
tsione mariam @21 :
የምር ትመችኛለሽ ፈልጌ ነዉ የማይሽ
2026-06-16 13:39:34
14
tsihonteka
Tsihon Teka :
የእውነት መፌመስ ካለብሽም አንቺ ነሽ ፌመስ 🥰🥰🥰
2026-06-17 06:09:54
9
sam.nuguse
sam.nugus :
እች ልጅ ታለንት አላት እባካችሁ እናግዛት
2026-06-16 17:44:15
9
stotaw038
ትንሹ :
እደኔ ዳሷ የተመቸው
2026-06-16 18:59:54
11
yewubdar364
Yewub dar❤️ :
Don’t change your dance 💃 and music 🎶 okay 👍
2026-06-17 08:19:52
1
asgori73
Asgori :
ere yimchish
2026-06-17 07:13:58
1
saraze27
sara :
uff u have no idea how I love you ♥️♥️berchilegn
2026-06-17 16:48:49
1
fikr_daddygirl
✨FIKR✨ :
ዳንስሽ ግን 🥰🥰👌
2026-06-17 05:04:32
8
maitai356
Asee :
በርች ባርች የአንችን ፈጠራ ኮፒ ራይትሽ በዝቷል እንዳትረች
2026-06-17 15:21:36
5
henyanos
@henyanos :
እረ በስመአብ ማርያምን እኔ አንዴ መድረክ ላይ እስካይሽ ቸኩያለሁ
2026-06-16 13:40:26
7
user8940253887941
Roksi :
👌👌👌👌 በግድ ላይክ ፎሎ እዳደርግ ተገድጃለሁ ትችያለሽ
2026-06-16 16:48:43
6
user8885282414878
Freta :
እኔ የገረመኝ እስዋን አይተው ምሰሩት ነገር አንቺ ግን አይዞሽ ከዚህ በላይ አቅም ያለሽ ልጅ ነሽ አቦ ይቅናሽ
2026-06-17 16:58:29
9
user7429968194076
ግዜ ዳኛው :
እኛ ሀበሻወች የሚሠርቅን እጂ የሚሠራን የማበረታታት ልምድ የለንም ልበል ኧረ ቤተሠብ ተው እናበረታታት ትንሽ ሸር ትንሽ ኮፒ ሊክ እናድርግላት በማሪያም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-16 18:07:03
13
assmeaz
𝓨𝓸𝓾𝓜𝔂 𝓔𝓿𝓮𝓻𝔂𝓽𝓱 💕 :
እንደኔ ማርያምን የሚወድ
2026-06-16 16:52:28
7
To see more videos from user @chichi87533, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About