@abelbirhanu:

Abel Birhanu Baye
Abel Birhanu Baye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 14:17:52 GMT
424227
66455
914
5596

Music

Download

Comments

kiyalukas
Ķiÿa የድሬ ልጅ❤ :
አምቡላንስ በጮኸ ቁጥር🥺 "እግዚአብሔር ይማራቸው" እላለሁ ማርያምን
2026-06-17 00:51:26
1512
eyob.girma3
eyob :
የኔ አባት ሁሉም እንዳንተ ቢረዳ🙏
2026-06-16 19:37:44
263
sfi024
pro sisay zeleke 🎺🦅 :
What a wise statement!!
2026-06-17 06:33:26
4
abyalew19
abyalew19 :
ለዛ ነው ያልተነካ አያፅናና ሚባለው
2026-06-16 16:31:00
860
binijunior55
Bini Junior🍻⚽️ :
👉ሰዉ ልጠይቅ ሆስፒታል ሄጄ 👉ምን ብየ ወጣሁ ይሄ ሆስፒታል ባዶ ይሁን ሁሉም ወደ ቤቱ በሰላም ይመለስ አሜን 🙌
2026-06-17 11:03:48
46
zagole.design
zagole Design :
ጌታሆይ ፈራጅ አታድርገኝ
2026-06-17 06:47:12
123
honigetj
Justin :
ሰዎች... እንዴት ነው የ abel ቪዲዮ ከማያይ ሰው ጋር የምንግባባው? 😂🤦‍♂️"
2026-06-16 15:42:19
217
abrhamzewdie
Ab የኡራኤል lej :
በዚያ ቦታና በዚያ ጊዜ ውስጥ ያለፈ ብቻ ይረዳሀል🤔
2026-06-17 02:00:53
23
mete.hero1
mete.hero1💫✨ :
ሞትቬሽን ነው ኣሁን ይሄ 12 ኣመት ተምሬለው ገብቷኝ ኣያቅም ኣሁን ገና ተማርኩኝ🥺
2026-06-17 06:40:20
17
ababrha1
habeshawi :
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ነገር ይማረን
2026-06-17 03:39:59
19
wuche09
Jesus is lord :
እየሱስ ያድናል::
2026-06-17 07:45:38
9
user5497941440712
Mule21 :
ትክክል
2026-06-17 03:39:35
9
misu.mimi
Nati Miru :
exactly 💯
2026-06-17 06:51:12
1
dave_mbn
DAVE MBN :
Abel u are a great person🔥
2026-06-16 15:22:00
1
mjk7991
mjk79 :
nfro alwedm
2026-06-17 13:01:59
0
user.12303461
abel special :
ai new abel new ..
2026-06-17 12:26:48
0
lifeinjigjiga
ጂጂጋዊት :
እንዳንተ አይነት ሰው ለትውልድ ቢበዛ
2026-06-16 17:21:47
12
amanamen1177
Mita mita :
እውነት ነው እናቴን እያከሟት ደና ናት ግቢ እና እያት ይሉኛል ብዬ ስጠብቅ ዶክተራ ወጣችና አዝናለው እልቻልንም ያለችኝ ሁሌም ሳስበው ውስጤ የሚስማኝ በስአቱ የሆንኩት እንዲ ሆንኩኝ ለማለት እራሱ ቃላት አጥቻለው በጣም በጣም ከባድ ነው ሁሌም አይረሳም😭
2026-06-17 09:39:56
24
liliartisto
liliartisto :
በትክክል ያልተነካ ግልግል ያቃል ይላል ያገሪልጅ
2026-06-17 06:00:22
5
lijtesfaye12
Tesfaye :
ትክክል ነህ በሰወች ቦታ ብንሆንስ ብሎ ማሰብ ቀርቷል ብቻ መተዛዘን ፈጣሪን መፍራት ሚባል የለም ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏
2026-06-16 17:38:15
8
um.tade.com
um tade :
አቤሎ ትክክል ነህ በሰወች ቦታ ብንሆንስ ብሎ ማሰብ ቀርቷል ብቻ መተዛዘን ፈጣሪን መፍራት ሚባል የለም ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏
2026-06-16 14:23:09
39
userb6mbkrpjcc
Leyila 🍫 :
አሁን እኮ አምፑላስ የሚጮኸው ስኳርና ዘይት ኢዞ ሲሄድ ነው የማቀው
2026-06-17 03:54:28
7
kasshun178
Kasshun17 :
አምፖላንስ ሲጮህ ምን ይረብሻል እል ነበር በራሴ ልጅ ደርሱ ህክምና ልጄን የዞ ከሄድ በሀላ ግን ሲጮህ ምህረት ያዉርድ እላለሁ ልክነህ bro
2026-06-17 03:11:11
6
To see more videos from user @abelbirhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About