@neroquest: Left, Left, Left, and..... Left | #neroquest on #Twitch #bombanana

NeroQuest
NeroQuest
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 16 June 2026 15:54:07 GMT
7021
119
0
32

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @neroquest, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እንዴት?👌☺️ ✨በምንም አይነት የህይወት ውስጥ አቋም ያለው'ና ላመነበት ነገር መስዋዕትነት የሚከፍል ሰው ደስ ይለኛል አደንቃለሁ ታዲያ የቀድሞ ድምፃዊ የአሁኑ ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬ ከEBS ቲቪ'ና ላይ ከአርቲስት ከሀረግወይን አሰፋ ጋር ያደረጋቸውን ሁለት ቃለ መጠየቆች አለፍ አለፍ እያልኩ አየኋቸው። ብስለቱ'ና እርጋታው ይገርማል!  ጥበብ ወርቅዬ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጎ ጥሎ ወደ ቸርች ሲገባ ሀገራችን ላይ ካሉ ተወዳጅ ድምፃዊያን አንዱ'ና ዋነኛው ነበር። በሰዓቱ እውቅናቸውን ወደ ቢዝነስ ከቀየሩ'ና ሚሊየነር ከሆኑ ጥቂት ድምፃዊያኖች ውስጥም ነበረበት።  የራሱ የሆነ የዘፈን ማተሚያ'ና ማከፋፊያ ከፍቶ የነ ታምራት ደስታ አይነት ድንቅ ሙዚቀኞችን አልበም ፕሮዲዩስ እጅግ ስኬታማ ጉዞ ላይ ነበር በተጨማሪም ሶስተኛው አልበሙንም ጨርሶ ለህዝቡ ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ እንደዚሁ ነበር። ግን እነዚህ ነገሮች ሳያጓጉት ትልቅ ውሳኔ ወሰነ። ሙዚቃውን እርግፍ አርጎ ትቶ ብዞዎቻችን ማረግ የሚከብደንን ወደ ፈጣሪው ተመለሰ ይሄን የማነሳበት ምክንያት ነገሩን በሀይማኖተኛ እሳቤ ተመልክቼው ስለ ሙዚቃና ስለ ፈጣሪ ተቃርኖ እሳቤ ለመፍጠር ወይንም ደሞ ከአንድ ሐይማኖት ሌላኛው ይበልጣል የሚል ክርክር ውስጥ ለመጠመድ ሳይሆን ይልቁንም የእመነቱን ፅናት እና ቆራጥነቱን መማሪያ መሆን የሚችል ወጣትነቱ አስሮ ሳያስቀምጠው ብርቱ የውሳኔ ሰው መሆኑን ለማስገንዘብ ነው🙌🙏 ጥበቡ በመጀመሪያ በእሱ የታተሙትን አጠቃላይ ካሴቶች ፣ የራሱን ያለቀ ሶስተኛ አልበሙን ጨምሮ በእሳት ፈጃቸው። እንደ አንድ ወጣት ፣ እንደ አንድ ዝነኛ ሰው ይሄን ለማድረግ'ና ለመወሰን ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል !  እኔ ግን ምናለ 3ኛ አልበሙን ብሰማው ብዬ እቆጫለሁ😅 ታዲያ ፓስተር ከሆነም በኋላ እንደ ሌላዎቹ በየሚዲያው እየቀረበ ልታይ ልታይ አላለም። እኔ በበኩ አይቼው አላውቅም።  እራሱ እንደተናገረውም በአስር ዓመት ውስጥ አንዴ ብቻ ነው ቃለ መጠየቅ እንኳን የሰጠው። ገና በአንድ ዓመታቸው በየጊዜው እየወጡ ከሌላ ሃይማኖቶች ጋር የሚበሻሸቁ አርቲስቶችን ባየንበት የጥበቡ ወርቅዬ አካሄድ የሚገርም ነው ብልህነትም ነው። 🙌🥰 ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ መፍረድ የሚባል ነገር ላይ የለበትም። ስለ ሁሉም ነገር በመጨነቅ'ና በማስተዋል ነው መልስ የሚሰጠው። ስለ በፊት ድምፃዊ'ና አርቲስት ጓደኞቹ እንኳን ሲያወራ በስስት'ና ለስሜታቸው በጣም በመጠንቀቅ ነው። እጅግ በጣብ ቁጥብ ነው 🙏 ውድ ቤተሰቦቼ 1999 አ.ም በሙዚቃው ዘርፍ በአልበም ጥራት፣ይዘትም ሆነ ብዛት በርካታ የሙዚቃ አልበሞች ያገኘንበት ወቅት ነበር በወቅቱ የወጡ ስራዎች የጥራታቸው ከፍታ እድል ወይም ተራ ግጥምጥሞሽ አልነበረም የልፋት እና የላቀ ተስእጦ ውጤት ነው። ለሙዚቃ ወዳጅ እና አፍቃሪዎች ግን ጥሩ አጋጣሚ ነበር ። በዛ በ1999 አ.ም በጋ ወራት ከተለቀቁ አልበሞች መሀል የጥበቡ ወርቅዬ ሁለተኛ እንዲሁም የመጨረሻ አልበሙ የሆነው
እንዴት?👌☺️ ✨በምንም አይነት የህይወት ውስጥ አቋም ያለው'ና ላመነበት ነገር መስዋዕትነት የሚከፍል ሰው ደስ ይለኛል አደንቃለሁ ታዲያ የቀድሞ ድምፃዊ የአሁኑ ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬ ከEBS ቲቪ'ና ላይ ከአርቲስት ከሀረግወይን አሰፋ ጋር ያደረጋቸውን ሁለት ቃለ መጠየቆች አለፍ አለፍ እያልኩ አየኋቸው። ብስለቱ'ና እርጋታው ይገርማል! ጥበብ ወርቅዬ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጎ ጥሎ ወደ ቸርች ሲገባ ሀገራችን ላይ ካሉ ተወዳጅ ድምፃዊያን አንዱ'ና ዋነኛው ነበር። በሰዓቱ እውቅናቸውን ወደ ቢዝነስ ከቀየሩ'ና ሚሊየነር ከሆኑ ጥቂት ድምፃዊያኖች ውስጥም ነበረበት። የራሱ የሆነ የዘፈን ማተሚያ'ና ማከፋፊያ ከፍቶ የነ ታምራት ደስታ አይነት ድንቅ ሙዚቀኞችን አልበም ፕሮዲዩስ እጅግ ስኬታማ ጉዞ ላይ ነበር በተጨማሪም ሶስተኛው አልበሙንም ጨርሶ ለህዝቡ ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ እንደዚሁ ነበር። ግን እነዚህ ነገሮች ሳያጓጉት ትልቅ ውሳኔ ወሰነ። ሙዚቃውን እርግፍ አርጎ ትቶ ብዞዎቻችን ማረግ የሚከብደንን ወደ ፈጣሪው ተመለሰ ይሄን የማነሳበት ምክንያት ነገሩን በሀይማኖተኛ እሳቤ ተመልክቼው ስለ ሙዚቃና ስለ ፈጣሪ ተቃርኖ እሳቤ ለመፍጠር ወይንም ደሞ ከአንድ ሐይማኖት ሌላኛው ይበልጣል የሚል ክርክር ውስጥ ለመጠመድ ሳይሆን ይልቁንም የእመነቱን ፅናት እና ቆራጥነቱን መማሪያ መሆን የሚችል ወጣትነቱ አስሮ ሳያስቀምጠው ብርቱ የውሳኔ ሰው መሆኑን ለማስገንዘብ ነው🙌🙏 ጥበቡ በመጀመሪያ በእሱ የታተሙትን አጠቃላይ ካሴቶች ፣ የራሱን ያለቀ ሶስተኛ አልበሙን ጨምሮ በእሳት ፈጃቸው። እንደ አንድ ወጣት ፣ እንደ አንድ ዝነኛ ሰው ይሄን ለማድረግ'ና ለመወሰን ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል ! እኔ ግን ምናለ 3ኛ አልበሙን ብሰማው ብዬ እቆጫለሁ😅 ታዲያ ፓስተር ከሆነም በኋላ እንደ ሌላዎቹ በየሚዲያው እየቀረበ ልታይ ልታይ አላለም። እኔ በበኩ አይቼው አላውቅም። እራሱ እንደተናገረውም በአስር ዓመት ውስጥ አንዴ ብቻ ነው ቃለ መጠየቅ እንኳን የሰጠው። ገና በአንድ ዓመታቸው በየጊዜው እየወጡ ከሌላ ሃይማኖቶች ጋር የሚበሻሸቁ አርቲስቶችን ባየንበት የጥበቡ ወርቅዬ አካሄድ የሚገርም ነው ብልህነትም ነው። 🙌🥰 ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ መፍረድ የሚባል ነገር ላይ የለበትም። ስለ ሁሉም ነገር በመጨነቅ'ና በማስተዋል ነው መልስ የሚሰጠው። ስለ በፊት ድምፃዊ'ና አርቲስት ጓደኞቹ እንኳን ሲያወራ በስስት'ና ለስሜታቸው በጣም በመጠንቀቅ ነው። እጅግ በጣብ ቁጥብ ነው 🙏 ውድ ቤተሰቦቼ 1999 አ.ም በሙዚቃው ዘርፍ በአልበም ጥራት፣ይዘትም ሆነ ብዛት በርካታ የሙዚቃ አልበሞች ያገኘንበት ወቅት ነበር በወቅቱ የወጡ ስራዎች የጥራታቸው ከፍታ እድል ወይም ተራ ግጥምጥሞሽ አልነበረም የልፋት እና የላቀ ተስእጦ ውጤት ነው። ለሙዚቃ ወዳጅ እና አፍቃሪዎች ግን ጥሩ አጋጣሚ ነበር ። በዛ በ1999 አ.ም በጋ ወራት ከተለቀቁ አልበሞች መሀል የጥበቡ ወርቅዬ ሁለተኛ እንዲሁም የመጨረሻ አልበሙ የሆነው "አላማርርም" የተሰኘው አልበም አንዱ ነበር ። ✨"አላማርርም" አልበም የአፍላነት እድሜ ፍቅርን፣የአዲስ ህይወት ጅማሮን፣አስመሳይነትን፣ፍቅር እና እርቅን፣ትዳር እና ልጅን፣ፍቅር እና ወዳጅነትን፣አፍቅሮ ማጣትን እና ዝምታ ላይ መሰረት ያደረጉ 15 ሙዚቃዎችን ይዟል ። በናሆም ሬከርድስ አሳታሚነት ለአድማጭ የደረሰው የጥበቡ ወርቅዬ "አላማርርም" የሙዚቃ አልበም አብዛኛው ግጥም በሀብታሙ ቦጋለ የተደረሰ ሲሆን ታዋቂው ገጣሚ መሰለ ጌታሁን የ3 ሙዚቃዎችን ግጥም ሰርቷል አብዛኛው ዜማዎች በእራሱ ጥበቡ ወርቅዬ የተሰራ ሲሆን ደረጄ ዱባለ፣አማኑኤል ይልማ፣ሀብታሙ ቦጋለ፣ጎሳዬ ተስፋዬ በተቀሩት ሙዚቃዎች ላይ የዜማ አሻራቸውን አሳርፈውበታል ። ትሁቱ🥰 የሙዚቃ አቀናባሪ ዳግማዊ አሊ በሚማርኩ ቅንብሮች 14 ሙዚቃዎችን ያቀናበረ ሲሆን ነፍሱን ይማረውና💔🥺 ሌላኛው ሁለገብ የሙዚቃ ሰው ኤልያስ መልካ 1ሙዚቃ በማቀናበር ተሳትፎበታል ። በማስተሪንጉ ደሞ ጉምቱው የሙዚቃ ሰው አበጋዙ ከሽኖታል👌😎 ታዲያ እዚህ አልበም ብዙ በሳል ግጥም ያላቸው እጅግ ግሩም ሙዚቃዎች ቢኖሩም ለዛሬ ግን በፍቅር የምወደውን 'እንዴት'ን ለትውስታ ጋበዤያቹ አበቃሁ🙏🙏 ምንም እንኳን ብዙ መስራት በሚችልበት አቅሙ ከሙዚቃው አለም ብናጣው ጥበቡ ወርቅዬ ሁለት እንከን አልባ አልበሞችን ያደረሰን በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነ ድንቅ ስብዕና ያለው ሰው ነው እኔም ዛሬ እንድናመሰግነው ወደድኩኝ🙌🥰 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ጥበቡወርቅዬ #እንዴት #musictube369 #ethiopianmusic

About