@a.t2123: የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው "💯🥀 ውበትሽን አይቶ የተመኘሽ እና ከውበትሽ ጀርባ ያለውን ማንነትሽን አውቆ ያፈቀረሽ ሰው የተለያዩ ናቸው።ለምን ነገርከኝ እንዳትይ? እኛ ወንዶች የፈለግነውን እስኪናገኝ ሴትን ንግስት ማድረግ እናውቅበታለን ያፈቀረ ግን ተብታባ ነው ውበትሽን ለመግለጽ እንኳን አንደበት የለውም፤ ነገር ግን በውስጣዊ ማንነትሽ እሱነቱን አጥቶ ሌት ተቀን አንቺን በምናቡ ሲያወጣና ሲያወርድ ያቺን ህይወት ለማድመቅ የራሱን ሲያፈዝ ከሰው በላይ የነበረው መቀመቅ ስወርድ፤ ያኔ ላንቺ ያንስብሻል። እናም ፍቅርሽን ገላሽን ለተመኘው ትሰጪና ደግመሽ ብትፈጠር እንኳን የማታገኝውን ንፁህ አፍቃሪሽን ልብ አንኮታኩተሽ ትሰብሪዋለሽ እሱም ለዘላለም ልቡ ታሞበት እንደመቀቀ ፍቅሩን ተቀምቶ አዝኖ አፈር ይሆናል። አንቺ ሳታውቂ ራስሽን የሰጠሽው ግን አውቆ ይተውሻል በቃላት ድርደራ በስጦታ ጋገታ ንግስት ያስመስለሽ ያሻውን ፈጽሞ ሲያበቃ ከጥፍሩ ቆሻሻ እንኳን አይቆጥርሽም። ለዚህ ነው የተመኘሽ እና ያፈቀረሽ የተለያዩ ናቸው ያልኩሽ። ምርጫ ግን ያንቺ ነው።እና የኔ እህቴ ምርጫሽና ውሳኔሽ ነጌ የሚፀፂትሽ እንዳይሆን ተጠንቀቂ 🤌🧕🫰#👍 #የህይወት_
Amen.T ☦️
Region: KW
Tuesday 16 June 2026 16:32:59 GMT
Music
Download
Comments
ወለተ ማርያም⛪💚💛❤ :
ደስየሚል ምክር🥰🥰🥰
2026-06-16 17:13:26
12
ልዕልቷ🦋 :
እሺ አመሰግንሃለሁ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 08:58:16
2
የአባቷ ናፋቂ🥰🥰 :
yes of courd tank you bro
2026-06-17 19:51:54
0
አመተ ማርያም :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምላኬ ሆይ የምፀፀትበትን ፈተና አርቅልኝ ሁሉ ለአምላኬ ሰጥቻለው አተ ታውቃለህ አባቴ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 14:49:32
3
hayu modesty :
10kiyu🥰🥰🥰🥰
2026-06-16 20:21:19
2
N.a.n 💎🦋 :
My Life 🥺🥺
2026-06-17 17:14:39
0
የወዶቹ እህት💙💙💙 :
ትክክል
2026-06-17 08:24:40
1
ቃል. ዘ. ተዋህዶ✝️💒🙏 :
ደሥየሚል ምክር🥰
2026-06-17 10:09:21
1
መኖር ደጉ ብዙ ያሳያል አልሃምዱሊላህ :
10q
2026-06-17 20:06:02
0
𝓷𝓪𝓽𝓲 👑🛖 :
enamsginelni yen 🙏🙏🙏❤️
2026-06-17 11:09:01
1
ዝምተኘዋ :
ትክክል🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-17 19:26:28
0
metii :
unet
2026-06-17 18:55:24
0
betialex :
Eshi🙏🙏
2026-06-16 17:35:36
2
meera :
እሺ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰👌
2026-06-17 18:44:10
0
𝄞🆈ቾ❥የማዘሯ 👸🇨🇬𝄞 :
እሽ🙏❤️
2026-06-17 18:37:14
0
አለሚ ያባቷ ልጅ❤💪 :
በትክክል🥰
2026-06-17 18:07:58
0
Afomiya f :
My life😋😋😋😋😋
2026-06-17 19:26:54
0
አ🅂🅃🄴🅁 negn የደሙ ፍሬ☦️ :
thanks my bro very nice🙏
2026-06-17 13:36:27
0
dibora muca yesus✝️🛐🌏 :
እሺ እናመሰግናለን 🙏❤️
2026-06-17 15:52:04
0
Mulu🦋💖 :
Enamesegnalen 🙏🙏
2026-06-17 15:27:40
0
tg alemnewu :
eshi🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 16:24:56
0
ትንሿብላቴና[፲፱]ያብሳሪውልጂ(፳፲)እማሚሰጥሬ🙏 :
ተባርክ🥰🥰🥰እግዚኣብሔር እወነተኛ ፍቅር ያዲለን🤲🙏❤🙏🙏🙏
2026-06-17 20:48:04
0
Fato Edresi :
ትክክል
2026-06-17 15:48:11
0
m :
eshi tebarek
2026-06-17 15:47:01
0
strong women 🦅 :
ሳህ🥺❤️🤌
2026-06-17 06:25:32
1
To see more videos from user @a.t2123, please go to the Tikwm
homepage.