Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@andualem.goshu: ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን (የማዳን ጸጋ የሚገኝባቸው) እነዚህ ምስጢራት አማኞች የማይታየውን የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ በሚታዩ ሥርዓቶች አማካኝነት የሚቀበሉባቸው ናቸው። ምስጢረ ጥምቀት፦ ከአምላክ ዳግም ለመወለድና የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን የሚፈጸም። ምስጢረ ሜሮን፦ ከተጠመቁ በኋላ የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ (ማኅተም) ለመቀበል የሚቀባ ቅዱስ ዘይት። ምስጢረ ቁርባን፦ የጌታን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም በመቀበል ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን። ምስጢረ ንስሐ፦ በኃጢአት ምክንያት ከእግዚአብሔር የተለዩበትን ሕይወት በንስሐ አባት ፊት በመናዘዝ ይቅርታ ማግኘት። ምስጢረ ክህነት፦ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለመፈጸምና ለመምራት ከእግዚአብሔር መንፈሳዊ ሥልጣን የሚሰጥበት። ምስጢረ ተክሊል፦ በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል የሚፈጸም የቅዱስ ጋብቻ ሥርዓት። ምስጢረ ቀንዲል፦ በበሽታና በደዌ ለታመሙ ምዕመናን ከሥጋና ከነፍስ ሕማም ይፈወሱ ዘንድ ጸሎት ተደርጎበት የሚቀባ ዘይት።
Andualem Goshu, Ph.D
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 17:33:32 GMT
11174
533
3
95
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
selam :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 18:51:42
0
dajanee :
🥰🥰🥰
2026-06-17 04:07:27
0
Bk F F :
❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-24 14:18:21
0
To see more videos from user @andualem.goshu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
الدعاء الذي لا يرد، لقضاء الحوائج . #يارب #دعاء_يريح_القلوب #ادعية #دعاء #ادعية_اسلامية_تريح_القلب
мой пукан взорвался🫰🏻🤗 | тгк: будюк? / budukkk #общепит #чаевые #официант
Sitting In Bus Causing Knee Pain
#creatorsearchinsights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy