@bernabas_views: የቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓላት በዓመት 14 ናቸው ==> በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ 1ኛ. ህዳር 12 የተሾመበት ዲያብሎስን ድል የነሳበት ህዝበ እስራኤል የመራበት ዕለት ነው። 2ኛ. ህዳር 13 በዓለመ መላእክት ያሉ አለቆች መላእክት በዓለ ሲመቱን ተሰብስበው ያከበሩበት ቀን ነው። ዕለቱ ምእላላፈ መላእክት ይባላል። 3ኛ. ታህሳስ 12 ዱራታኦስና ሚስቱን ቴዎብስታን የረዳበት ዕለት ነው። 4ኛ. ጥር 12 የደኑዋን ልጅ ተላፊኖንን የረዳበት ያዕቆብን ከወንድሙ ከዔሳው እጅ የጠበቀበት ዕለት ነው። 5ኛ. የካቲት 12 የሚበላው የሚጠጣው የሚለበሰው ላጣ አንድ ሰው በሰው አምሳል ተገልጦ ከሀብታም ሲበደር ዋስ የሆነበት ስምሶንን ረድቶ አህዛብን ያጠፋበት ዕለት ነው። 6ኛ. መጋቢት 12 ማቴዎስ የተባለውን ሰው እና ሚስቱን ልጆቹን የረዳበት የበለዓምን አህያ ያናገረበት ዕለት ነው 7ኛ. ሚያዝያ 12 አዳምን ወደ ገነት ያስገባበት ኤርምያስን ከእስር ቤት ያወጣበት ዕለት ነው። 8ኛ. ግንቦት 12 ዳንኤል በአንበሳ ጉድጓድ ውስጥ ላለ አጋዥም ምግብ አስይዞ በአንገት የራሱን ጠጉር አንጠልጥሎ ከኢየሩሳሌም ዳንኤል ወዳለበት ወደ ባቢሎን ወስዶ ዳንኤልን በጉድጓዱ ውስጥ የመገበበት ዕለት ነው። 9ኛ. ሰኔ 12 ባህራንን ከባህር ያወጣበት ኤርምያስን ከሰይጣን ያዳነበት ዕለት ነው 10ኛ. ሐምሌ 12 የዲያቆኑን ልጅ ተለሀሞንን ከባህር አውጥቶ የጠበቀበት ንጉሥ ሰናክሬምን ከነሰራዊቱ ደምስሶ ጻድቁ ሕዝቅያስን ያዳነበት ዕለት ነው። 11ኛ. ነሐሴ 12 በብንያም ክልል ረብናትን ያዳነበት ንጉሥ ቆስጠንጢኖስን ረድቶ መናፍቃያንን ድል ያደረገበት ዕለት ነው። 12ኛ. ጳጉሜ 3 ቅዱስ ሩፋኤል ያደረገው የዕውሩን ጸሎት ዕጣን ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብበት ዕለት ነው። 13ኛ. መስከረም 12 ስማዕቱ ፋሲለደስን የረዳበት ነብዩ ኢሳይያስ ወደ ነብዩ ሕዝቅያስ ሄዶ እንዲመክረው ያደረገበት ዕለት ነው። 14ኛ. ጥቅምት 12 ነብዩ ሳሙኤል ዳዊትን ቀብቶ እንዲያነግሰው የላከበት ዳዊትን የረዳበት ዕለት ነው። በዚህ በዓላት ወደ ፈጣሪው 14 ልመናዎችን ያቀርባል። ቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ሚካኤል ልመናዎች 14 እንደሆኑ ገልጿል፡፡ "ወአስተርአየ ወአርአየቶ ትንብልናሁ" በማለት ዘምሯል 14ቱ ልመናዎች በ 14ቱ በዓላቶቹ በስሙ እየለመነ ፈጣሪውን ለሰው ምሕረት ይቅርታ እንዲያደርግላቸው የሚለምናቸው ልመናዎች ናቸው። እንግዲህ የቅዱስ ሚካኤል በዓላት በየወሩ በዓመት መሆኑን መርሳት የለብንም፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን #ሚካኤል #ሚካኤል_አባቴ #spiritual #ቅዱስሚካኤል_ሊቀ_መላእክት🙏🙏🙏 #መንፈሳዊ @አዩ ዜማ @Δοῦλος Χριστοῦ
Bernabas_views
Region: ET
Tuesday 16 June 2026 17:55:33 GMT
Music
Download
Comments
𝙢𝙚𝙠𝙪𝙖𝙣𝙚𝙣𝙩 :
የኔ መላክ❤🥺
2026-06-16 19:01:41
182
user1035424663761 :
የቅዱስ ገብርኤል እና የቅዱስ ሩፋኤል የንግስ በሀላት ብትነግረን አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 03:26:46
91
tedy baba :
24 ጊዜስ ቢሆን ራሱ ያንሰዋል❤❤❤
2026-06-17 05:24:00
87
Meri🌸🦋 :
የኔ ጠባቂ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ
2026-06-17 09:03:05
21
nati :
የኔ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 07:25:39
12
☦️ብ.ሬ.ዘ.ሚካኤል☦️🙏✝️ :
የኔ የዋህ መልአክ🥺
2026-06-18 05:55:38
10
ስኖት online shoping የቤት እቃሆች :
ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካኤል አባቴ 🙏❣️ማር ሚካ
2026-06-17 20:41:12
7
@BEKI 21+16=27❤ :
2026-06-16 22:06:56
19
arsu :
2026-08-01 22:26:55
0
zyen :
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል
2026-08-01 20:44:46
0
Ykrta👸👸 :
2026-06-17 06:49:53
4
useየአብስራ :
121212
2026-08-22 21:09:31
0
helenita :
ተመስገን አተንየሰጠን🥰🙏የኔ የኛ ስጦታ🙏
2026-06-17 06:19:52
6
Bini Man :
ቅዱስ ሚኬኤል አባቴ
2026-06-17 07:38:23
3
beza✨ ዘአማኑኤል :
ሁሌም በአሉ ነው የኔ አባት🙏🥰
2026-06-17 07:22:33
2
weyniwa :
🥰🥰አባቴ
2026-06-17 02:12:33
0
𝙢𝙚𝙠𝙪𝙖𝙣𝙚𝙣𝙩 :
besu🥰🥰🥰
2026-06-16 19:01:56
3
𝙢𝙚𝙠𝙪𝙖𝙣𝙚𝙣𝙩 :
🙏🙏🙏
2026-06-16 19:48:50
2
kuvi man 💊 ☦️ :
ሰኔ12 ልደቴ ነው ተመስገን 🥺🤲
2026-06-19 05:42:20
0
Henok Henok :
የቅዱስ ኡራኤል ስራልን🥰
2026-06-20 19:20:33
0
Hanita21♉️ :
yileyibgnal yene deg melak
2026-08-09 19:36:29
0
🦋🦋 :
የኔ አባት
2026-08-16 18:35:28
0
sla yenatwa lij :
Amen🙏🙏🙏
2026-06-18 07:00:26
2
🙏🏼🙏🏼Beti2327👌🏼 :
እንዴት
2026-07-30 20:24:32
0
✨️ነፀብራቅ✨️ :
ቅዱስ ሚካኤል 🙏
2026-06-17 03:42:59
0
To see more videos from user @bernabas_views, please go to the Tikwm
homepage.