@melatmelania1: መልካም ልደት ንጉሰይ💔 ኣንተስ በክብር ለወገኖችህ በከፈልከው መስዋእት ተሰውተሀል የመጨረሻው የፃፍክልኝ ደብዳቤ ብርሃነ ከ2 ኣመት ቡሀላ ነው በሰው የላከልኝ ለዛውም የታጠፈበት ጠርዝ ተበልቶ ስለነበር ዘርግቼ ሳነበው መሀል መሀሉ ስለተቦጨቀ ኣንዷን ቃል ኣንብቤ የጠፋችውን ፊደል በራሴ ተክቼ ሳነበው ሀሳቡ ልክ ነው ይገጥማል በጣም ተገርሜ እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት🥲 የፃፍከው ቃል ቢጎልም ምን ያክል እደተናበብን እኔ ገጥሜ ኣነበብኩት። ትክክለኛ ግጣም ስታገኝ እንደዚህ ነው። ብትንርልኝ ኖሮ👏 ኣንተ ጋር ከተለያየን ጀምሮ ይሄው በቁሜ ሙቸልህ ሰው ኣይውጣልሽ ያለኝ ይመስል የመጣው ሰብሮኝ ይሄዳል። ኣንተን ለመርሳት ያልሆንኩት የለም ስንቱን ላውራው ውስጤ እኮ ነፍሯል፣ በቃ ያቺ የምታቃት ጠንካራዋ ሴት ኣይደለሁም ሰው ሲናገረኝ ቶሎ እንባዬ ይቀድማል ሆደ ባሻ በትንሽ በትልቁ የማለቅስ ልፍስፍስ ሆኜልሀለሁ። ሄወቴን ተነስተህ ብታየው ለምን ትቼሽ ሄድኩ ትለኛለህ😔 እኔ ትግራዋይ ብሆንም የተወለድኩት ወሎ ነው እነ ማዘር እና ፋዘር ሚስጢር ሲሆን ሲሆን በትግርኛ ያወራሉ ከዛ በተቀረ ኣማርኛን በስፋት መጠቀማችን አኔ እና እህትና ወንድሞቼ ትግርኛ እንዳንማር መነሻ ምክንያት ሆነ። ከዛ ጋር ተያይዞ ኣንተ ትግርኛ ለማስተማር በየቀኑ 5 5 ቃላት ያዢ እያልክ የምታስተምረኝን ሳስብ ይበልጥ ፍቅሬ ይጨምራል ወንድ ሁሉ ወንድ ኣላመስል ኣለኝ! ኣንተ ጋር ያሳለፍኩትን ሂወትን መቼም ድጋሚ ኣልኖረውም መቼም!! 💔 ዛሬ ልደትህ ነው የልደትህ ቀን ከብር ሰኣቱ ጋር የሰጠውህን ውዳሴ ማሪያም እና ይሄድስዋ መላእክን ሳምረ ላይ በነበረው ውጊያ ስትሰዋ🥲🥲 ሂወትህ ካለፈ ቡሀላ እህ እህ እህ💔💔 ጓደኛህ ብርሀነ እና መድህን ተሸክመውህ ሲያፈገፍጉ ሮቤል ፎቶ በርቀት ቢያነሳቸሁም ከኪስህ የወደቀው የዘወትር ፀሎት የስሜ የመጀመሪያውን ቃል ከኔ እና ካንተ ወስጀ ስለፃፍኩበት ብርሃነ ከወደቀበት ተጎንብሶ ሲያነሳው የሚያሳየው ፎቶ የደበዘዘው ቢሆንም በትግል ኣይቼ ለወራት እንቅልፍ ባይኔ መዞር ተስኖት በእንቅልፍ ኪኒን እየተኛሁ! ለጭንቀት ተዳርጌ የምወስደው መድሀኒት ክብደቴን ጨምሮት ተወይኝ ያቺ የምታቃት ወገበ ለግላ ሴት ተበላሽቼ ኣሁን ላይ ዱባ ሁኜልሀለሁ። የልቤ መልህቅ ሆይ እስከማገኝህ የተመሰቃቀለ ሂወቴን እና ያላንተ ጨለማ የወረሰው ማንነቴን ብቻዬን ይዤው እመጣለሁ። ስማ ስማ ደሞ 11፣30 ሲሆን እኛ ሰፈር ያለቺዋን ቺብስ የምትጠብሰዋን እርጥብ የምትሰራዋ ሴትዮ መርቃ እድትሰጠን ብለህ የምትመርቃት የምታስቃት🥺 እኔ ደሞ ቀንቺ ስሰድብህ ስጣላህ😔 ከጀርባዬ መተህ እቅፍ ኣድርገህ ወደላይ ትስወረውረኝ ፈርቼ ስጮህ ምናባሽ የማን ክንድ ላይ ነው እንዴ ያለሽው? እኔ ክንዴን ሳልተራስ ኣንቺ መቼም ኣትፈሪም እሺ እያልክ በፈርጣማው ክድህ ሳብ ኣድርገህ እንደገና ደረትህ ላይ ሽጉጥ የምታደርገኝስ 😥 ኣደለም ኣቅፈከኝ ሳይህ እኮ ነው ኣካሌ የሚርደው።🙈 ጭኔ የሚፋጀው ኣንዳች የማላውቀው ስሜት ኣካሌን ወሮ የሚያርበደብደው! ደርሶ ጉረሽው ሳም ምጥጥ፣ ስ…..! ይለኛል ግና የሴትነት ወግ ይዞኝ እፍር፣እምቅ፣እሽኩርምም እልና ኣንተ እድታደርገው በውስጤ በተቆራረጠ ትንፋሽ ሰላም ለኪን እደግማለሁ ዋይ ያንተስ ፍቅር ዋይ ዋይ፣ዋይ ተይ በለኝ ኣንዷ ክንፍ የተሰበረባት እርግብ ባትችልም ለመብረር ግን ትሞክራለች ሁለቱም ከተሰበረባት መብረር ስለማትችል ያለ ተፈጥሮዋ የእሽኩቲት ትሄዳለች ያኔ ኣሞራውም፣ጭልፊቱም፣ኣቦ ሸማኔ፣ሸለመጥማጡም ለመጉረስ ይቀላቸዋል በቃ መሬት ላይ ኣገኟታ ስትበርማ ሁሉም ኣንጋጠው ነበር ኣሁን ሁሉም የሚጣፍጥ ስጋዋን ለመብላት ኣሰፍስፈው ኣሉ። ያቺ ያንተ እርግበ የምትላት ሚስትህ እርግቧን ሁናልሀለች። ይሄን ሂወት ከምኖረው ተከትዬህ መጥቼ ኣብሬህ የሆንከውን ብሆን ኣብሬህ ድፍት ብዬ ብቀር ተመኘሁ ።😥 የኔ ጌታ ትዝታዬ ፣ ናፍቆቴ፣ ፍቅሬ፣ ረቡኒዬ፣ ጎይታዋይ፣መኣረይ፣ ኣለመይ፣ወላይ በልቤ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለህ። ኣንተ ደብዳቤውን ስትልክልኝ መጨረሻ ላይ በደምህ እደፃፍከው የነገረኝ ቃል “ትግራይ ትስዕር”✊! ይላል። እኔም ለዚህ የመልካም ልደት መግለጫ ሀሳቦቼ “ትግራይ ትስዕር” ብዬ ልዝጋ! Happy Birthday my king 👑 love you forever 💔🥺👏 ሜሉዬ plsss ይሄን እውነተኛ ታሪኬን ፖስት ባለችኝ መሰረት ፖስት ኣድረኩት💔 ነፍሱ በሰላም ትረፍ👏🥺#ት#ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #happybirthday #rip @Melat design & Hair 👗🪡

MelatMelania1💒✈️
MelatMelania1💒✈️
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 17 June 2026 01:54:29 GMT
155177
9943
608
455

Music

Download

Comments

vin23432
🍫 :
yane konjo stay strong 🥹🥹🥹🫂
2026-06-17 23:29:01
2
filmonyosef24
Filmon Yosef 🚶‍♂️ :
ለምንድነው እምታስለቅሺኝ 🥺
2026-06-17 09:00:40
117
abeba.desawit
Abeba Desawit :
be strong my 🥰🥰🥰
2026-06-17 23:08:49
0
onlife577
ዝ ፀዳል (ውበት)😘 :
ለጀግና አይለቀስም የኔ እህት አይዞሽ
2026-06-17 15:08:03
37
wegahtaamdu
ወጋሕታ ዓምዱ✨️💊 :
ኣይዞኺ ሜሉ ሓፍተይ🙏🥹
2026-06-17 05:11:45
72
tdfchef
Chef_Muller :
ሰጋረይ 🥹🥰
2026-06-17 05:09:09
128
liyona729
LIONA💊 :
Caption besmam 🥹🥹
2026-06-17 09:16:45
18
firewoynteshome
fre :
አይዞሽ የኔ ቆንጆ,ሁሉንም የሚያይ, ልብን የሚጠግን እግዚአብሔር አለ
2026-06-17 09:58:52
29
gualhadera
ጓል Hadera :
Forever grateful for our heroes 🙏
2026-06-17 13:54:12
7
meme261527
ለሁሉም ግዜ አለው :
አጆኪ ዘአፍተይ!♥️
2026-06-17 03:55:39
32
rahwagg98
🦋 :
u make me cry😭
2026-06-17 07:51:20
28
zufan962
zufan nails💅💅💅 :
ufffff hulem anbebkut aslkeshegn happy birthday our hero ❤️🥰
2026-06-17 09:05:58
7
userhaniiwork
hanicho :
menaw yene konjo ayzosh🥰🙏
2026-06-17 04:01:01
12
tiktokjkjkjkjkjkn
bereket 🇨🇭 🇨🇦 🇮🇹 2027 :
ኣይዞኺ ኣብ ኹልና እዩ (keep smiling ) do.nt cry 🙏
2026-06-17 14:56:41
5
user4183048355904
robi man💪💪❤️👈🤟 :
ኣይዝሽ ውዴ እሽ🥺🙏☺️
2026-06-17 08:13:17
7
solomonnetsanet
meso :
የእኔ ቆንጆ አይዞሽ
2026-06-17 07:23:26
5
rita67127
Rita :
aslekshegnw konjo be strong
2026-06-17 21:22:15
0
mafimafi1624
Dagi🖤 :
Caption 💔💔😭😭
2026-06-17 22:43:16
0
luwam715
luwam🦋 :
stay strong zehaftey🥺
2026-06-17 22:13:53
1
user3582384485278
szs21 :
alchalkum...🙏 fetari yatsnash
2026-06-17 09:14:56
2
userl49yd88f60
🥚🥚🐣 :
ሰጋረይ🥺😥ኣዞሽ ማኣረይ🥰
2026-06-17 10:52:13
2
freabbay2
ፍረ :
caption😭😭😭😭😭
2026-06-17 14:22:40
1
To see more videos from user @melatmelania1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About