@zema_lyrics_official0: part 2 ⛪አቡነ የማእታ ጉህ ገዳም ⛪ ⛪ወደዚ ገዳም ለመውጣት ደረጃ የለውም ገመድ የለውም ምንም አይነት ቁሳቁስ የለውም እጅህን እና እምነትን ብቻ ነው የምትጠቀመው ወደ ገዳሙ ከደረስክ በኃላም ከአደጋ መከላክያ አጥርም የለውም ታድያ የሚደንቀው ነገር ገዳሙ ከተገነባ ቀን ጀምሮ እስካሁን ምንም አይነት የመውደቅ አደጋ አልተከሰተም:: ⛪ቤተክርስቲያኑ ውስጥ በርካታ ቅርሶች የሚገኙ ሲሆን በውስጥ የሚገኙ ብርሃን ያላዩ ውሃ ያልነካቸው ከ 1400 አመታት በፊት የተሳሉ የሃወርያት የመላእክትና ሌሎች ስእሎች ይገኙበታል :: ⛪እስካሁን ድረስም አዲስ ናቸው::ከተፈጥዊ እፅዋትና ከአፈር የተቀመሙ ቀለም እንደተጠቀሙም ታሪክ ይናገራል :: ⛪🙏አቡነ የማእታ ጉህ ቤተክርስቲያን ብቻ አይደለም የእምነት ኃይል እንጂ ::በእምነት የማይታነፅ የማይሰራ ነገር እንደሌለ የሚያሳይ ገዳም ነው ::ይህ ገዳም ከመሬት ከፍ ብሎ የተቀመጠ የትግራይ ታአምራት ነው::
☦️ZEMA lyrics official
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 04:33:12 GMT
Music
Download
Comments
ቅ ሚ ኣ 122127, thank to God :
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 16:30:24
0
sara :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-26 17:02:54
0
dagi23 :
🙏🙏🙏
2026-06-17 16:13:56
0
efu :
🥰🥰🥰
2026-06-18 18:59:30
0
natnael mamu 🙇♂️ :
🙏🙏🙏
2026-06-18 05:04:49
0
ስለምን ወዲ ፈረንጂ :
🙏🙏🙏
2026-06-17 17:17:52
0
kurate ነው ሰሜ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 20:17:39
0
Haylom Haileslase :
@🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 18:14:52
0
Atsbha Grmay :
🙏🙏🙏
2026-06-17 20:10:51
0
temut :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 17:52:54
0
frut🇮🇩ናይና :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 17:48:44
0
flimonbrhane5 :
🙏🙏🙏
2026-06-18 05:15:50
0
ያን ገዜ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 16:48:02
0
zemen gentelman :
🙏🙏🙏
2026-07-23 07:27:20
0
mahi 21🙏24 :
🙏🙏🙏
2026-06-17 15:43:37
0
ruhus ruhus :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 15:08:50
0
ataklti :
🙏🙏🙏
2026-06-17 15:08:03
0
tsewar wedi nebilad :
🙏🙏🙏
2026-06-17 15:06:36
0
ምስኩሉ ፍቅሪ❤❤❤❤❤ :
🙏🙏🙏
2026-06-17 13:02:39
0
ማአርግ ሰብዓ እንደርታ :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 13:01:37
0
aynu :
🙏🙏🙏
2026-06-17 11:43:10
0
🅑🅔🅛🅞🅝🅨🅐🌹🌷🥀🌺 :
🙏🙏🙏
2026-06-17 10:48:36
0
yordi12 :
🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 10:39:59
0
Sami :
🙏🙏🙏
2026-06-17 10:12:56
0
To see more videos from user @zema_lyrics_official0, please go to the Tikwm
homepage.