@viewer_1221: እውቀት ብርሃን ነው ይባላል። ጨለማን የሚያስወግድ፣ ዓይንን የሚከፍት፣ ሕይወትን የሚገልጥ። ነገር ግን እውቀት ሲበዛ ልብ ለምን አንዳንድ ጊዜ ከደስታ ይርቃል? ምክንያቱ ቀላል ነው፤ እውቀት ሁሉን እንደ ነበረ አያሳይም— እውነቱን ያሳያል። ሰው በቀላሉ የሚደሰትበት ነገር ከላይ ሲከፈት፣ ከታች ያለው እውነት ይታያል። እና እውነት ሁልጊዜ ምቹ አይደለችም። እውቀት ሰውን እንዲያስብ ያደርጋል። ብዙ መጠይቆች ይነሱበታል፤ “ለምን?”, “እንዴት?”, “እስከ መቼ?” የሚሉ ጥያቄዎች ደስታን የሚያስከትሉትን ቀላልነት ይበላሉ (ላልቶ ይነበብ)። በቀድሞ ጊዜ ሰው ያየውን ብቻ ይቀበላል፤ ዛሬ ግን እውቀት ያለው ሰው ከተመለከተው በስተጀርባ ያለውን ያስባል። ይህ ማሰብ ደግሞ አንዳንድ ጊዜ ልብን ያደክማል። ነገር ግን እውቀት ደስታን አያጠፋም—ደስታን ይቀይራል። ከስሜታዊ ደስታ ወደ ጥልቅ ሰላም ይመራል። ያ ሰላም ግን ጩኸት የሌለበት ዝምታ ነው። እውነተኛ ጥበብ ስትበረታ ሰው ትንሽ ይስቅ ይሆናል፣ ግን በውስጡ ጥልቅ ሰላም ይኖረዋል። ምክንያቱም እውቀት ደስታን አይገድልም—እውቀት ደስታን ወደ ብስለት ይቀይራል እንጅ። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

የእኔ እይታ
የእኔ እይታ
Open In TikTok:
Region: SO
Wednesday 17 June 2026 06:27:29 GMT
13396
521
18
52

Music

Download

Comments

................__86
የፍቅር ቃል❤1621 :
እያወክ ስትሄድ ምንም አለማወቅህን ስታውቅ ደስታ ይሸሻል 🥰🥰🥰
2026-06-17 06:36:13
5
senper18
Senper :
የኔም ጥያቄ ነው ነገር ግን
2026-07-18 15:33:31
0
jes12679
Je:s :
አይገርምም ? በጣም የረቀቁ አዋቂዎች ናቸው ያልኳቸው። ቁጭ ብሎ ሲያሙ አይቼ በጣም ደንግጫለሁ።
2026-07-16 21:14:27
0
user4422026788694
sami :
አለሙን በመናቅ
2026-07-12 03:33:32
0
hewan2572
Hewan :
የኔም ጥያቄ ነው
2026-06-17 06:36:59
3
oro4523
Kodee :
አለም ከንቱ🥰🥰
2026-06-17 17:14:14
0
alem.yet
የኢትዮጲያ👸💃💚 💛 ❤ 4⃣ 4⃣ 4⃣🦋👌 :
እኮ
2026-06-17 16:10:25
0
makiyahamdal
M ያበትዋ ልጅ♥️👌 :
ሁሉም ነገር ምንም እደሆና ይገበሃል
2026-06-20 15:29:29
0
user42357208715975
user42357208715975 :
አእምሮ ስለሚበከል
2026-07-04 01:59:42
0
emu.habesha25
Hana:ብቸኛዋ💃💃❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 12:04:14
1
user8398615953593
ገኒ :
🥰🥰🥰🥰🥺
2026-06-17 07:09:47
0
i..i..i00
🇪🇹 እኔ ማነኝ wolliso ✍️🇸🇦 :
🥰🥰🥰
2026-06-21 17:29:30
0
rt.hj96
Rt Hj :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 18:13:29
0
teketel.ramato
እማ በፀሎትሸ :
❤️❤️❤️
2026-06-22 13:05:58
0
user7657630235991
user 3 6 9 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 15:42:14
0
tiktok.comrahel.aklilu2
ሙሉ ሸዋ ተጉለት :
🥰🥰
2026-06-17 08:29:53
0
muluhebsit
ሙሉ ህብስት :
🥰🥰
2026-07-01 11:59:03
0
marialove4093
ማሬ arsenal :
👌👌👌
2026-07-11 16:16:47
0
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About