@haiyme1921: #ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ አይደለም!!! ✍️ትዳር በነፍስ በስጋ ተዋህዶ ወደ ፅድቅ ጉዞ የሚወስድ መንገድ እንጅ በፆታዊ ግንኙነትና እርካታ የሚቆም አይደለም። ✍️የትዳርን ዋጋ ሳንረዳ ትዳር ውስጥ አንግባ።የትዳር ፍፃሜው በምድር ሞት ሲሆን በሰማይ መንግስተ ሰማይን መውረስ ነው። ✍️ትዳር ውስጥ የገባ ሰውና ገዳም የገባ መናኝ በአላማ አንድ ናቸው።ያገባ ሰዉ ለትዳሩ ሲል አለሙን የተወ የከተማ መናኝ ሲሆን የመነነ ሰወ ደግሞ አለምን ንቆና ትቶ ለቆቡ የተሰደደ ሰው ነዉ። 👫ትዳር የሚፈለገው ስሜትን ለማርካት ብቻ ሳይሆን 👉🏾በዝሙት የሚመጣ ሀጢያትን ለማስወገድ 👉🏾መብቃቃትን ለመጎናፀፍ 👉🏾ዝርያን ለማብዛት 👉🏾ዝምድናን ለማስቀጠል 👉🏾የፈጣሪን ትእዛዝ በጋራ ለመፈፀም 👉🏾በዝሙት የሚወለዱ ልጆችን ለመቀነስ 👉🏾መንፈሳዊ ቤተሰብን ለመፍጠር 👉🏾መልካም ማህበረሰብን ለማዋቀር 👉🏾የሀጢያት አይንን ለመስበር 👉🏾የፈጣሪን መንግስት ለመውረስ 👉🏾በቅድስና ተባርኮ የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን 🍃ለትዳር የምትመረጥ ጥሩ ሴት ከብዙ በጥቂቱ…✍🏾 👉🏾የትዳርን ዋጋ ያወቀችና የተረዳች 👉🏾ባሏ ሲያያት የምታስደስተው 👉🏾ባሏን የምትሰማና ለባሏ የምትታዘዝ 👉🏾ባሏን በነፍሷ ሆነ በንብረቱም የማትቃረነው 👉🏾ለፈጣሪዋ ቃል ታዛዥና ተገዥ የሆነች 👉🏾ከጥሩ መንፈሳዊ ቤተሰብ የተገኘች 👉🏾የባሏን ገመናና ሚስጥር ጠባቂ የሆነች 👉🏾ውስጧም ውጪዋም ቆንጆ የሆነች 👉🏾የባሏን ክብር የምትጠብቅና አፍቃሪ የሆነች ♥️ለትዳር የሚመረጥ ወንድ ከብዙ በጥቂቱ…✍🏽 👉🏾የትዳር ዋጋ ጠንቅቆ የተረዳ 👉🏾ቤተሰቡን የሚያከብር እና የሚጠብቅ 👉🏾ስሜቱን የገዛ ፍቅር ያስቀደመ 👉🏾ፈጣሪውን የሚያውቅና የሚፈራ 👉🏾ሚስቱን የሚያከብርና ለሚስቱ የሚሸነፍ 👉🏾ፈርሃ እግዚአብሔር ያለው 👉🏾በመንፈሳዊ ህይወቱ የበረታ 👉🏾ፀባዩ ያማረና የተስተካከለ 👉🏾ለውሳኔ የማይቸኩልና የተረጋጋ 👉🏾ጤናማ አስተሳብና አመለካከት ያለው ፈጣሪ የትዳር ዋጋን ተረድቶ እስከ ሞት አብሮ የሚዘልቅ አጋር ይስጣችሁ!! እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኒቴ ነው።

💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 17 June 2026 06:35:52 GMT
12757
1718
30
294

Music

Download

Comments

dawit69233
Dawit ✟✟✟ :
የኔ ሔዋን የት አለሺ???
2026-07-13 16:58:34
0
habtamguche.adane
መታገስ ዋጋአለው?? :
አሜን
2026-07-08 21:43:05
0
ayle.setegn
Ayle Setegn :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-19 20:43:50
1
teshome419
teshombelay33 :
ከሜ
2026-07-03 03:01:06
0
addisalem335
💝💝ማዘሯ💝💝 :
አሜን
2026-07-05 17:31:02
0
aweke5161
aweke :
amen
2026-06-21 05:57:18
0
eskepiniel
የድግልማርያምልጅ፳፩ :
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-02 08:26:40
0
mamex62
𝒎𝒂𝒎𝒆𝒙 :
በትክክል ነው🙏🙏🙏
2026-07-03 18:13:45
0
sel121619
Sel :
amennnn
2026-06-22 17:50:24
0
user2983013955854
ለሁሉም ጊዜ አለው :
አሜን 🙏🙏🙏
2026-06-23 10:24:22
0
oorr554
oorrእማምላክእናቴ :
አሜንአሜንአሜን
2026-06-19 18:50:23
0
meski.meski6
ልጇ ነው አምላኳ :
አሜን አሜን አሜን በእውነት 🥰🥰
2026-06-18 17:37:27
0
user7487331536739
🙏🏿🙏🏿ቅዱስሚካኤልአባቴ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-03 05:29:13
0
bantelayteshome
fikre mariyam :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-06 14:43:34
0
user8205303337118
ሕሩር ራየታይ :
🙏🙏🙏
2026-07-03 04:28:11
0
yohannes.aysa.gattiktok1
እረዳቾው ዘረድ ቅድስት ስላሴ ልጅ🇦🇪🇦🇪 :
❤️❤️❤️
2026-07-02 12:38:16
0
user24001071773s
ነገን ማን ያዉቃል 🤔 :
🙏🙏🙏
2026-07-01 19:42:39
0
asres.as
Asres ደባርቄዋ :
🙏🙏🙏
2026-06-30 11:21:02
0
user1198711112800
የዱባይ ቀበጥ :
🥰🥰🥰
2026-06-29 16:24:55
0
user2969808801018
አሳረኘው ጎቻ :
🥰🥰🥰
2026-06-24 06:53:39
0
user783097100
የኔ እናቴ ማርያም ናት❤❤ :
❤️❤️❤️
2026-06-22 13:01:08
0
hayme3010
Hayme 🔥👈👈 :
🥰🥰🥰
2026-06-21 19:40:46
0
hope21164
God is my hope :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-21 17:13:39
0
user11502420992353
abushe ficha :
🥰🥰🥰
2026-06-19 15:44:49
0
ms.funny933
Ms Funny :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 07:38:48
0
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About