@ayub_roman: productivity tips 1ኛዎቹ ሰዎች • ችግር እንዳለባቸው ራሱ አያውቁም • ሥራ አይሰሩም • እነሱ ስለስንፍናቸው ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው ሚሰራ ሰው ያጣጥላሉ • ሥራ ማይሰሩት ደግሞ ውድቀትን ፈርተው ነው 2ተኞቹ ሰዎች • መፃፍ ያነባሉ, video ያያሉ, ይማራሉ ያንን ሚያደርጉት ግን ለመደሰት ነው • ሚማሩት ጊዜ እያባከንኩ አይደለም ብለው ራሳቸውን ለመሸወድ ነው • በተማሩት ነገር ምንም አይሰሩም 3ተኞቹ ሰዎች • ለደስታ ሳይሆን መፍተሄ ፍለጋ ብዙ ይማራሉ ይሰራሉ • ችግር ሲያጋጥማቸው መፍትሄውን ፍለጋ ብዙ ይጓዛሉ • ለችግሮቻቸው መፍትሄውን መስጠት ያቆሙ ለት ችግሮቻቸው ተመልሰው ይመጣሉ • ለችግሮቻችን ሁሌ መፍተሄ እየፈለጉ መኖር ስለማይቻል የነሱም መንገድ ልክ አደለም 4ተኞቹ ሰዎች • ችግራቸው ምን እንደሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ • ለችግራቸው መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ ምክንያቱን ተረድተው እሱ ለመቀየር ይሞክራሉ • ለችግሮቻቸው ዘላቂ የሆነ መፍተሄ ያገኛሉ እናንተ ስንተኞቹ ሰዎች ናቹ? this are the four productivity levels of people! #productivity #problemselving #psychology

Ayub
Ayub
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 06:49:18 GMT
1823
181
3
15

Music

Download

Comments

yibayg4
Yiba uniqe YG :
4ተኛዉ አዶናይ
2026-06-17 18:23:25
1
user9247787326207
yirgalem Abebe :
tamachegn
2026-06-17 19:03:48
0
amirab218
Aura :
🔥🔥🔥
2026-06-17 07:04:50
1
To see more videos from user @ayub_roman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About