@daveabanews: ሂሳቡ በፍጹም ሊገጥም አልቻለም!" 📉 ወርሃዊ ገቢ 11,400 ብር፣ መሠረታዊ ወጪዎች ብቻ 21,500 ብር! በየማህበራዊ ሚዲያው እየተዘዋወረ ያለውና በምስሉ (FB_IMG_1781676958302.jpg) ላይ የሚታየው ይህ ማስታወሻ የብዙዎችን ቤት እውነታ ያሳያል። በየወሩ የሚመጣውን የ10,100 ብር ጉድለት ይህ ማህበረሰብ እንዴት እየተወጣው ይሆን? የእርስዎስ የወር ሂሳብ እንዴት እየገጠመ ነው? በኮሜንት ያውጉን! ✍️👇 #የሕዝብትርታ #የኑሮውድነት #የዋጋግሽበት #የቤትሂሳብ #የወርወጪ
Dave-Aba News 🔥
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 09:16:45 GMT
Music
Download
Comments
Ab Review :
መብራት እና ውሀ ወጭ እረስተሀል ብሮ
2026-06-18 06:13:28
33
Agernesh Gtente :
ምነዉ ቀለል አረገችሁት ወርሀዊ ወጭ ይችብቻ ናት ህክምና የልጅ ወተት የውሀና መብራት ክፍያ እረምኑ
2026-06-18 11:55:23
3
Abresh1223 :
all Ethiopian Life challenges
2026-06-18 09:07:59
0
LEUL :
ጤፍ ግን በፍሬ ነዉ በኪሎ አልገባኝም
2026-06-18 19:51:06
0
@ሁሉም ያልፋል 🙏 :
ተመስጌን በ 8000ሺ ፈታ ብለን እየኖርን ነው 🙏
2026-06-18 08:10:16
3
AKODAMA/ ZEACSUMAY :
አንድ ሰው ብቻ ነው እንዴ ከቤተሰቡ የሚሰራው
የሚመገበው ስንት ሰው ነው
2026-06-18 07:28:36
2
hen :
ዉሃና መቦራት አይጠቀምም እንዴ
2026-06-17 10:33:50
3
Adiam GM :
እግዜር ያሳያችሁ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ማገዶ የሚል አለ?
2026-06-17 18:04:05
2
Wolde :
የልጆች የትምህርት ቤት ክፊያስ?
2026-06-18 12:38:49
0
Mel💚💛❤️ :
እንዴት ነው ምታነበው??? ሽንኩርት ፣በቆሎ
2026-06-17 17:31:02
1
d1234 :
የተጋነነ ነው ሳሙና 500
2026-06-18 04:02:18
0
lowkey_cutie :
ባስማት እየኖርን ነው
2026-06-17 18:01:49
5
user8763007580835 :
ሚስጥሩ እግዚአብሔር ነው
2026-06-18 16:40:09
1
Hanan :
በደንብ አብብ አረ ወድሜ
2026-06-17 10:24:46
1
user19016560633664 :
የቀረ አለ የትምህርት ቤት ክፍያ፣ውሃና መብራት የቤት ኪራይ ጨምሩ
2026-06-18 08:09:44
1
ethio :
mobile card
2026-06-18 06:54:10
0
user1181934558107 :
ine gin ba 11000 Shi birr damoz fat biye iyenork nw👌
2026-06-18 10:00:07
0
Dawit :
additional working time to solve the deficit
2026-06-18 09:36:28
0
LOL :
የጤፍ ዋጋ አንተ ባልከዉ ቢሆን እንዴት በታደልን ደብተር እና እስኪርቢቶ የት አረከዉ ብዙ ይቀርሀል
2026-06-18 04:40:11
3
W2L :
ቤት ኪራያ ጨምሩበት
2026-06-18 06:49:52
1
user1070427362902 :
ሚሰጥሩማ ፍጣሪ ነው
2026-06-17 16:09:02
1
sesi :
አረ ወንድሜ ሼም ይዞህ በጣም አሳነስከው የቤት ክራይ በ6ሺ የትነው ጤፍ 3ሺ እንዴት ለወር ይበቃናል ለቤተሰብ የትምህርትቤት ክፍያ ለነሱ የታክሲ ይሄ ዱቡዳ ቅዳሜ ይማሩ ተጨማሪ ለመንግስት ይክፈሉ የተባልነው አረስንቱ ልንገርህ ጌታ በቸርነቱ አእሙራችን ጠብቆ እየሞላልን እየያኖረን ነው ያለነው ጌታ በቃ ይበለን
2026-06-17 20:52:48
1
etኤል :
ሙስና የሚበላባቸው ቦታዎች የቀናው ይህ ስራ ቦታን ለመቀላቀል መሯሯጥ ነው:- ፓሊስ፣ዳኛ፣ትራፊክ፣ሂሳብ ኦዲተር፣ገቢና ወጪ ኬላና ጉምሩክ ፣ገቢዎች ተቆጣጣሪ፣ፐርቸዘር ፣የተለያየ መንግስትና ግል ቁልፍ ሀላፊነት ቦታ ካለክ የዋጋ ግሽፈቱን ለደሀው ተወው ሌላው አማራጭ ማታ ጥግህን ይዘህ ማድፈጥ ነው ያው ካለው ለመካፈል የመጨረሻ አማራጥ ቤ/ክ በር ላይ ፌስታል ይዘህ ስለ______ማለት ነው ዳይ ወደ ስራ !
2026-06-18 18:52:49
0
ሲሱሰፈ ሚሙመነ8 :
ታሰስታሃል ታስታሃል ወጪ ከ55 ሺ_60ሺ ነው
2026-06-18 18:34:36
0
1743 :
shnkurt megzat akumenal wedmie
2026-06-17 17:35:33
0
To see more videos from user @daveabanews, please go to the Tikwm
homepage.