@gftihutr: #በረከት ማጣት ?? #የእድል መወሰድ ?? #የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ?? #እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል። እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ። #በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት  ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ። 🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው። የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል። ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ /ፔጃችንን/Like ማድረግዎን እንዳይረሱ ከዚህ በተጨማሪ የምሰጣቸው አግልግሎት 👇👇👇 1🌿 ለኪንታሮት 2🌿 ለሆድ ዉስጥ ስራይ 3🌿ለኢሪህ 4🌿 ለጨጓራ 5🌿 ለተለያዩ ስረዮች መፍተሔ 👇 ☎️ 📞 0901978202 ይደውሉ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ፃፉልኝ ☑09,01,97,82,02, እፅዋቶችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇፦

መርጌታ ፍስሃ
መርጌታ ፍስሃ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 09:32:31 GMT
46
21
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gftihutr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

شفاعة الحسين عليه السلام  أن لا نفهم من سعة شفاعة الحسين السلام سعتها دنيوياً بل سعتها أخروياً ولكن وجد العديد ممن يقول إن سفرة الحسين عليه السلام أوسع ويريد به الأرباح المادية المجلوبة بسبب ذكره سلام الله عليه أكثر من الأرباح المجلوبة بسبب ذكر غيره وهذا وإن كان صحيحاً عملياً وداخلاً ضمن النعم الإلهية على الحسين ومحبي الحسين عليه السلام إلا أن المطلوب أخلاقياً هو عدم النظر إلى حطام الدنيا مهما كان مهماً وقصر النظر على ثواب الآخرة ومن الواضح أخلاقياً ودينياً أن من قصد الدنيا وحدها أو من قصد الدنيا والآخرة معاً فليس له الثواب في الآخرة إطلاقاً  وإنما يأخذ الثواب من خصّ قصده على الآخرة تماماً وهذا لا يعني عدم جواز أخذ الأجرة على ذكره عليه السلام وخاصة ممن كان عمله ذلك ورزقه متوقفاً عليه وإنما يعني أن يسقط هذا عن نظر الاعتبار في نيته ويجعله بمنزلة الرزق صدفة أو تفضلاً من الله عز وجل وليس بإزاء مأتم الحسين عليه السلام بأي حال من الأحوال السيد الشهيد محمد محمد صادق الصدر قدس سره الشريف  أضواء على ثورة الحسين عليه السلام ص 120

About