@ebmedia123: 🚗 የታርጋ ዋጋ ጭማሪ ላይ አዲስ የመፍትሔ ሃሳብ! አቶ ግርማ ሰይፉ የመኪና ታርጋ ክፍያ በሁሉም መኪኖች ላይ እኩል መሆኑ ፍትሃዊ አይደለም በማለት፣ ክፍያው ከመኪናው ዋጋ ጋር በተያያዘ በመቶኛ (0.2%) እንዲሰላ ሃሳብ አቅርበዋል። 📌 40 ሚሊዮን ብር መኪና → 80,000 ብር 📌 10 ሚሊዮን ብር መኪና → 20,000 ብር 📌 1 ሚሊዮን ብር መኪና → 2,000 ብር ❓ እርስዎ ምን ይላሉ? 👍 ከመኪናው ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ ክፍያ ይሻላል? ወይስ 👎 ለሁሉም እኩል ክፍያ መቀጠል ይሻላል? አስተያየትዎን በኮመንት ያጋሩ! 👇#TikTok #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭 #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 11:55:51 GMT
Music
Download
Comments
ፋአድ :
አንተን ነበር ትሯንስፖርት ሚኒስቴር ማረግ
2026-06-17 16:36:26
14
KD CAR MARKET :
ማንማ አይከፍልም የአመፅ ማስጀመሪያ ሊሆንላቹ ነው በጣም በዛ ህዝቤ በቅቶታል
2026-06-17 19:18:11
3
Abebe :
This is not taxi no need equity . Andin dabo le habtamu 100 ledehawu 20 birr malet new. yetesasate assumption
2026-06-17 14:09:23
2
user131315331197 :
የ 1,000,000 ሚሊዮን 2%=20,000 ብር ነው።
2026-06-17 12:05:26
3
Cr 7 :
ለቆርቆሮ ይህ አይከፈልም በጣም የገነነ ነው 500በቂነው አገሪቱ በጣም ድሀነን ይህን ከማድረግ እስኪ በሰላም እንተኛ ይሄን ይቀድማል🥰🥰🥰🥰
2026-06-17 13:27:37
1
Wernchela :
ይህ ልክ የሆነ ሀሳብ ነው አሁን ላለው 65000 ብር ሳንቲም ናት ሰርቆ ከሆነ ደሞ የአክታ ያህል ነው። ለእኔ ግን ከጀርባዬ አንዱን አጥንት እንደመምዘዝ
2026-06-17 13:40:11
7
የማትገመት ሰው ሁን👎 :
አወ ወላሂ እደዚህ ነው መሆን ያለበትም ከሆነ
2026-06-17 15:31:57
2
user86996155416147 :
ምርጥ ሀሳብ
2026-06-17 15:37:12
2
Bacha Yai :
ይመቸናል ምክንያታዊ ክፋያ ደስ ይላል
2026-06-17 16:29:00
2
Tamrat :
ምን ማለት ነው ለላሜራ ከ2000እስከ 5000 እራሱ በጣም ሲበዛ ነው እርሶም የሰጡት ግምት ፍትሀዊ አይደለም ምን ማለት ነው
2026-06-17 18:19:38
1
Edris Mama :
ሞዴል 2020 እና ከዚያ በላይ 80.000 ሺ
2015-2019 50.000 ሺ
2010-2014 30.000 ሺ
2005-2009 20.000 ሺ
2000-2004። 15.000 ሺ
1999 በታች ያሉ መኪኖች ታርጋቸው አይቀየር ይሁኑ🥰🥰🥰🥰😳😳😳😳😳
2026-06-17 18:06:54
0
M :
በዚህ መስራት አቃታቸዉ አይ አማካሪ የዚች አገር መጨረሻ
2026-06-17 12:17:37
1
Shimelis Sareta :
ትክከለኛ ስሌት ዞሮ ዞሮ መንግስት መሰብሰብ የፈለገውን ብር ያገናል
2026-06-17 19:20:25
0
user71666386231361 :
yes nice
2026-06-17 17:12:16
0
Justdo :
የቀበሌ መታወቂያ ለሐብታም ሲሆን5000 ለድሃ ሲሆን 500 የድሃ ድሃ መሆኑ ሲረጋገጥ በነፃ እንደማለት ይመስለኛል። በዋጋና በሞዴል ምክንያት ላሉ ልዩነቶች ቀረጥና ታክስ የከፈለ ስለሆነ ወደ ሰሌዳ መውሰዱ ተገቢ አይመስለኝም .... የመኪና መታወቂያ ስለሆነ ውድና ርካሽ መኪኖች በታርጋ ሊሸማቀቁ አይገባም ። በጥቅሉ ፍታሃዊና ከነባራዊ ሁኔታ ጋር ሊሄድ የሚቾልና በአገልግሎታቸው ተለይቶ ዋጋ ቢሰጥ ባይ ነኝ
2026-06-17 19:41:48
0
peacemaker :
best idea
2026-06-17 17:03:05
0
jetu :
yes exactly
2026-06-17 16:53:33
0
pase topase :
betkkl new
2026-06-17 17:01:10
0
elder :
ምንም አይነት ምክንያት የዋጋ ልዩነቶችን አያሳምንም። መንግስት ለአንድ ታርጋ ያወጣምን ግልጽ ያድርግ። የግርማ ሃሳብ ሌላ ስህተት ነው።
2026-06-17 19:44:48
0
Abebe Lakew :
ጥሩና ይበል የሚያስብል ሀሳብ ነዉ
2026-06-17 19:30:49
0
My Views :
ይስማማኛል
2026-06-17 19:26:22
0
KD CAR MARKET :
አሪፍ ነው ግን ወጥ አሰራር መሆን ነው ያለበት ለኛ አሪፍ ነው
2026-06-17 19:16:45
0
ክፋን በክፋ አትቃወሙ :
ልክ ነው
2026-06-17 19:12:57
0
ezragmedhin :
ይሻላል ?
2026-06-17 19:12:56
0
user6836882119347 :
yemaireba sew kechegeru aisheshem yemefteua hasbu wagaw ekul new
2026-06-17 19:17:38
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm
homepage.