@endofdays0808: #creatorsearchinsights የማህበሩ አባላት ክፍል አራት , Ethiopia's Hidden Stories. #ethiopian #africanculture #viralvideo #newsupdate @End of days @End of days @End of days

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 17 June 2026 13:19:31 GMT
64488
6155
174
9807

Music

Download

Comments

kalekidan62
➹◦kale◦ 🧚‍♀️🎀➋➊◊◊ :
ለምን አሁን አያርጉትም ለምን😳 መልዬ ነብስ ይማር 😢
2026-06-17 14:52:14
62
lina60390
lina :
የሚመሩን እኮ ነጮች ናቸው አይደል የኛዎቹ መሪዎች ስራ አስፈፃሚ ናቸው የኔ ውድ እባክሽ መልሺልኝ መሪዎቻችን ይህን ድብቅ አላማ ያውቃሉ???
2026-06-17 19:56:54
38
el_chapito34
el_chapito :
pls about this sign
2026-06-18 09:32:47
1
mulu2746
mulu :
በትክክል በጨረር ነበር የተገደለው
2026-06-17 16:26:47
122
endofdays0808
End of days :
እህት ወንድሞች፣ ቪዲዮውን በትንሹ ፈጣን speed ጨምሬበታለው አድርጌዋለሁ ለዛ ነው ፈጠን ያለው
2026-06-17 15:30:16
84
beza83709
E :
ይህንን መልዕክት #end_of_days ካነበብሽው ከስር መልሺልኝ 🙏 ስለ መለስ አሟሟት እኔ በጆሮዬ የሰማሁትን ልንገርሽ ። መለስ የተገደለው በሴራ እሱ በዛ ጊዜ የሚለብሰው ሰማያዊ ሱፍ ነበር አይደል ባልሳሳት የሚለብሰው እናም የተገደለው በጨረር ነው ሲመታ ወደ ሗላ ዞር ብሎ ወደቀ ከዛ በሗላ ትንሽ ቆይቶ ሞተ ተባለ ። (( መረጃውን ከየት ተገኘ ከተባለ እንኳን ዜና እንኳን ወሬ ስልክ ራሱ ባልነበራት ምንም ትምህርት በሌላት ከሰው ጋር ራሱ ወሬ ብዙም ከማታወራ ከአንዲት መነኩሴ ነው የሰማሁት ያን ጊዜ ገና የ3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ግን ምንም አልመሰለኝም ነበር እንደማንኛውም ልጅ አሁን ካንቺ ስሰማ ገረመኝ ገረመኝ ማርያምን ላታምኚ ትችያለሽ ግን ፈጣሪ ምስክሬ ነው ።🙏
2026-06-17 15:01:44
20
user210176703
tom cruze :
❤️❤️❤️ምኔ ውስጥ ልደብቅሽ እህቴ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅሽ❤️❤️❤️
2026-06-17 18:32:44
19
noh_nea
Noh :
ሰላም ኤሄቴ! ስለ የኤርትራ ፕረዚደንት ኢሰያስ ብዙ ይውራል: ብዙ ሰዎች ኢሰያስ የነሱ ዋና ሰው እንደሆነ እና በኣላማ የነሱ ጠላት እንድሆነ ተደርጉ ኤርትራ ላይ እንደተቀመጠ ስያወሩ ብዙ ሰዎች ደሞ የነሱ ፍፁም ተቃራኒ እንድሆነ ይሞግታሉ:: ስለ ኢሰያስ የሆነ ነገር ብትልኝ ደስ ይለናል: በርግጥ ስለኢሰያስ ኢንፎርሞሽን ማግኜት ከባድ ነው: ሰዎች ስለሱ መረጃ ማግኜት እና እሱን ከስልጣን ማውረድ ከባድ ያደረጎ ነገር ከነሱ ስለሆነ ነው ይላሉ:: ሃበሻ ህዝብ እንዳይነቃ ና ክርስትና እንዲጠፋ በየሃገሩ የነሱ እባቦች ተክለዋል:: ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀን::
2026-06-17 20:54:59
6
news8265
Birhanu :
ስለዚ መለስ ሳያቅ ገብቶ ነዉ እንጂ ትክክለኛ መሪ ነበር ሲለወጥ ሲነቃ ገደሉት ነዉ መጨረሻዉ
2026-06-17 21:18:24
14
mesi_ta3
Mesi🌸ta :
ሁሉን በአንድ አሟልቶ የሰጠሽ የኔ ወርቅ እህት ገና ድምፅሽን ስሰማ repost አድርጌ ጅምር🤌🫶🥰🥰🥰
2026-06-17 17:57:40
21
hanamih1
hanamih1 :
በሉት ሲፈታተናቸዉ መለስ መቸም የማይተካ መሪ 😭😭😭
2026-06-18 01:46:24
6
neb068
nebiyat :
እንደው ምን አይነት እውቀት ነው ያለሽ በብዙ ተባረኪ አንድ ጠብ የሚል ቪድዮ የለሽም በጣም ነው እምወድሽ እምከታተልሽ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ
2026-06-18 02:07:07
6
amen06siyans
የፍቅር⚡️⚡️⚡️ :
የሳጥናኤል ጎልበኢትዮጲያ የሚል መፀሀፍ ያነበበ አንቺም ጨመርሽልን ተባረኪ
2026-06-17 20:00:01
7
wubit954
Bemni21🧿 :
በረከታቸው Dr abbiy yiderbachew
2026-06-17 23:46:16
10
siyoum_1
siyoum 21 :
the legend meles 🙏
2026-06-18 09:33:44
0
samrawit.asres3
Samrawit Asres 🌸 :
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ 🙏 ሁላችንም Share Copylink repost እያደረግን ለሁሉም እናዳርስ 🙏🥰
2026-06-17 14:57:33
16
user8815474783767rawudi
R bint muhamed💎🌏🐇🐇💗 :
ወላሂ ስወድሽ🥺🥺🥺
2026-06-17 13:42:25
14
abuyeabbas
peace :
by CIA
2026-06-18 02:59:12
0
tigest.fentaw7
ያባቷ queen 🎭⚡🎀 :
ማዳመጥ አልወድም ያንችን ግን 🥺 በደስታ ነው እማዳምጥሺ በርች እህታችን Take care of yourself❤️‍🩹 🥺
2026-06-17 13:42:43
70
life.is.not.balan1
Life is not balanced. :
የምትናገሪያቸው ነገሮች ሁሉም ትክክል ነው ።ማንም የማይነግረንን አንች ስለምትነግሪን በጣም እናመሰግናለን ።እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እህቴ🥰🥰🥰
2026-06-17 13:53:38
15
selam7t
*ጤናዳም*✌️🥰❤ :
አይ ሀገሬ 💔
2026-06-17 13:40:04
6
afework.bekele1
Afework bekele :
ወጣቱ ትውልድ ከዚህ ምን ይማር ይሆን ?ከተማረስ ምን እርምጃ ይወስዳል ወይስ አገሩን ለማዳን ጥረት ይኖረዋል ?
2026-06-18 01:47:24
2
bitibubu
Biti Bubu👁👁❽❽❽➇➇➇➑➑➑888 :
እንኳን ደህና መጣሽልን ናፍቀንሽ ነበር 🥺🥰
2026-06-17 19:03:01
3
ameha.mek
Ameha :
ዛሬ ገና አንጀቴን አራሽው
2026-06-17 20:29:19
2
user9671504561396
✝️✝️✝️🇪🇹ወይኩን ፈቃድከ :
የኔ እህት ቃል አጣውልሽ በባ ነው እምሰማሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ 🥺💓💓💓💓💓
2026-06-18 03:26:05
0
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About