@nejtoumer: #CapCut #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Nዬ🌹➴የፍቅር➴ ሰው➴🅝♥️🅢🔐
Nዬ🌹➴የፍቅር➴ ሰው➴🅝♥️🅢🔐
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 17 June 2026 17:24:38 GMT
34242
1839
302
172

Music

Download

Comments

rehima641
ክብር✍️ለረኞች🌹ለወድሞቻችን🖇 (صبرن ) :
እኳን እኔ ተራይቱ 😭ጀነት የተመሠከረላቸው ውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰላም ሁሉንም ይቅር ብለው ለነሱ ጌታቸው እድምራቸው ቅኑን መገድ እድመራላቸው ዱቃ ያዴርጉ ነበር ሀቢቢና ሙሀመድ😭😭🌹🌹🌹 ባባትና በናት በባል እግር ሥር ጀነነትን እፈልግ ዱኒያላይ ስጋችን ብቻ ናት እምትጎዳው አሄራግ ግን እኔ ሣልሆ እምነግርሽ የኛውዱነብይ ያለቀሱበት ጅብሪል አለይሂ ሠላም ያለቀሱበትን ጀሀነም አስታውሺ በድንሺ ጠክሪ ሙእሚን ምን ቢበዴል ይቅር ባይ ነው 🌹🌹🌹🌹
2026-06-18 08:12:02
31
s2099328
ٱم سومية🧕 :
እኔ ባሌን🥺
2026-06-18 07:25:59
20
f548980
የቦረናዋ :
አደለም እነሱ ሊገቡ እነሱን ይቅር ማለቴ ጀነት ቢያስገባኝ ጀሀነምን እመርጣለሁ😭😭ወላሂ 3ሰዎች መቼም አፊአልላችሁም
2026-06-18 10:55:39
7
user7202085296943
user7202085296943 :
ወላሂ እኔም አለ አባቴን 😭😭😭
2026-06-17 17:44:39
5
me1234113
ጊዜ ዳኛው :
ወላሂ እኔም አልላትም ሀታ ሰክረተል ሞት ቢትይዘኝ እራሱ አውፍ አልላትም😢
2026-06-17 20:42:14
1
hdhdh.jdjdjd18
💔ጉዳየን ሁሉ ለአላህ ሰጠሁት :
😭😭ባሌን😢ብርከፍየ ፈታኝ
2026-06-18 15:08:39
2
user8079378084634
እራህመት ሰይድ የለሚዋ :
እኔም አባቴን 😭😭😭😭
2026-06-18 19:57:13
1
user9044031080713
ኢነሏህ ማአሷብሪን :
ያረብ😭😭😭😭ይቅር በሉ ይቅር ትባሉ ዘንድ 😭😭ያልተሰበረ የለም ጠጋኚው አላህ ሁኖጅ😭😭😭
2026-06-18 08:30:57
4
zebiba.muhye
ZuZu 🥀🥀🥀 :
ወላሂ ይቅር ብየዋቸዋለሁ አላህ ይቅር ይበለኝ ለራሴነዉ እምፈራዉ🥺🥺
2026-06-17 22:07:00
12
lronlady5
ኢላሂ አግዘኝ መገደኛህ ነኝ🤲🤲🤦😭 :
እኔም ይቅር አልላትም ታላቅ እህቴን😭😭😭😭😌😌😌💔💔💔💔🤦
2026-06-18 09:39:55
1
seada5863
𝑠_ለክብሯሟች👌 :
አጎቴን የባቴን ወድም መቸምይቅር አልለዉ☝
2026-06-18 12:23:56
1
zainab26656
زينب🍂 :
አረ ኮመንቱ ሁላ ስያስፈራ ያአላህ🥺🙆‍♀️
2026-06-18 17:13:30
1
b2607723
B የወግድዋ 💘💘💘 :
እኔን ጀነት ትገቢለሽ ይቅር በያቸው ቢሉኝ አልልም ያሳለፍኩትን እኔነኝ የማቀው😭😭😭
2026-06-18 09:59:03
0
user6117863974687
ያረብ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ🤲🤲🤲🤲 :
አልሀምዱሊላ ቢበድሉኝም ለአላህ ሰጥቻቸዋለሁ😢😢😢😢
2026-06-20 09:41:35
2
user441549325771
የመዳም ሙከይፍ ነኝ :
ወላሂ እናቴን ያሳጡኝን ሰወች ይቅር ብያለሁ አንድ ሰው ከጎዳኝ ያሰው ሰበብ ሆነ እንጂ በዛ ቀን መጎዳቴ አይቀርም ነበር ምክንያቱም አንዴ ከላይ ተአዞልኛል የአላህ ፍቃድ ነው ያሰው ለመጎዳቴ ሰበብ ከሆነ አኩርፌው ለምን እራሴን ጎዳለሁ ነገ በ አላህ ፊት መጠየቁ አይቀርም
2026-06-18 15:13:35
5
alhemdulilah245
(𝐍)𝘣𝘪𝘯𝘵 "𝐍𝐔𝐑𝐄𝐃𝐈𝐍" :
ያረብ ያኮሜንተሮችን ና የተበደሉትን በሙሉ ስብራታቸውን ጠግንላቸው ከተበዳይ እምባና ዱዓ አንተው ጠብቀን
2026-06-18 17:57:40
0
mehbubaahimadmehu
بنت احمد✅ ሰለፍይዋ🥀🦁💪 :
ወላሂ እኔም😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
2026-06-17 23:58:36
0
hjbvg950
🖤የቲሟ😥 :
ወላሂ አባቴን እና ባሌን መቸም ይቅር አልላቸዉ😥
2026-06-17 22:56:04
4
my.love.mom211
💝ሀዩቲ💝 :
እኔም🥺
2026-06-17 23:40:35
1
g.lm.lw
ዱኒያ is sort time :
ወላሂ እኔ አባቴን መቼም ይቅር አልለውም ሠቼመ
2026-06-18 07:38:43
0
meram580
meram fashion 🐝🐝family :
ብዙ ኮሜት አነበብኩ አፍው አልልም ነው እምትሉት ግን ግን የበደላችሁን ሰው አፍው ብትሉ ከአላህ እምታገኙት ምንዳ ይበልጣል ከምረ እኔ 2 ሰወች ገዘቤን ክደውኛል አንዱ እዳውም የውመል ቂያማ ተቀበይኘሰ አጨቅጭቂኝ አለ እኔ ግን በውሰጤ ለአላህ ብየ አፍው ብያቸዋለሁ ማንም ሰው በኔ ምክናየት አላህ ፊት እድቀረቡ አልፈልግም አልሀምዱሊላ አላህየ እደነገረኩህ ማንም ሰው ሰለኔ ቢያሙ ቢዞልሙኝ ቢሰድቡኝ አንተ ፊት በኔ በደል መቸም እድጠየቁብኝ አልፈልግም አላህዋየ
2026-06-18 17:23:10
4
user4884602687045
እኔ ነኝ የስልጤወ :
ወንድሜን አለህ የጁን ይስጠዉ 😭😭😭
2026-06-17 22:54:39
0
life.is.short603
Halumi :
አይባል እህቴ ለአላህ ስጭዉ ይቅር ባዮችን ይወዳል
2026-06-18 22:10:28
1
hayat_in_silence
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽💝🔐 :
እንኳን የሰው ልጅ አላህም ይቅር ይላል ታዳ እኔ ማነኝ ይቅር የማልለው🤔
2026-06-18 05:57:44
2
To see more videos from user @nejtoumer, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About