@yonas.belay74: ጸሎት አቤቱ በሰው ጉልበቴ የምችላት ሴት አይኗ ሁሉንም የማያሳስት ልቧ በተንኮል ያልተነካካ ራሷን ከሰው ሳታለካካ በቁመቴ ልክ በጎጆዋ መጠን የማይቸግራት እግሯን መመጠን ለእኔና ቤቴ እሷኑ ስጠን። አቤቱ ምጥን ላስተምርሽ የማልላትን ዋጋዋ ቀልሎ የማልደፍራትን ጠንካራ ጊደር ቀንዱዋ የማይከብዳት ቅናት መንገዷን የማይጋርዳት አቅጣጫ ብስት ሳትስት አብራኝ እንዳልቀላውጥ ድምጿ ሚገራኝ እሷን ጀባ በል ወደ እሷ ምራኝ። አቤቱ የዘመን ግርዶሽ አይኗን ያልያዘው እልኳን ፍቅር ያደበዘዘው የሰው ምርቃት የሰው በረካ አንተው አድለኝ አንተው በል እንካ ላልበላው ነገር ሁሉን አልንካ። ✍️፡ ታዲዮስ አለምአየሁ @ክብሮሚና #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #ግጥም_በግጥም
Yonas Belay
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 19:22:42 GMT
Music
Download
Comments
abiti mande :
amen amen
2026-06-29 19:09:35
0
yordina 16 ❤19❤12❤❤ :
amen
2026-06-28 19:04:24
0
sossi :
ለኔም ስጠኝ ይሄን ማንነት የሚፈልገውን🥰🥰🥰
🥰🥰🥰
2026-06-20 19:23:28
2
አከለ :
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሰው አክባሪ
እግዚአብሔር ያላት !🙏
2026-06-18 07:45:08
1
☠️ kim jhong un🔥 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 14:41:27
1
ክብሮሚና :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 09:43:20
1
Ermisho 0521 :
🥰🥰🥰
2026-06-29 03:46:32
0
dagim samuel :
@Flontin
2026-06-29 19:52:19
1
ዝ/አዳም ልዘምርልህ ነህና ባለውለታዬ :
🥰🥰🥰
2026-06-27 21:26:03
0
Abule🎙️🦋 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 09:03:09
0
Mr Hope 🦅 :
❤️❤️❤️
2026-06-20 20:04:15
0
beza.n4 :
🥰🥰🥰👌
2026-06-18 05:19:22
0
Abita :
❤️❤️❤️
2026-06-18 04:12:07
0
ኦርቷድክስ ተፈርታና ተከብሪ ትኖሪለች :
❤️❤️❤️
2026-07-01 21:23:58
0
To see more videos from user @yonas.belay74, please go to the Tikwm
homepage.