@adamersas: የምወድሽ ስለምታምሪ ወይም ታምራለች እያሉ ስለሚያደናንቁሽ አይደለም : ዝም ብዬ የማይሽ ፈገግ ስትይ ብዙ እጥፍ ከፀሀይ ስለምታበሪ ገርሞኝ አይደለም ወይ ባገባት እድለኛ ነኝ ብዬም አስቤ አይደለም : የምመኝሽ በአስተሳሰብሽ ከሌሎች ስለተሻልሽም አይደለም ወይም አሪፍ ህልም በነገሽ ላይ ስላለሽ በፍፁም አይደለም ። ሁሉ የሞላልሽ ስለሆንሽ ብዙዎቹ የሚወዱሽ የሚከተሉሽም የእኔ በሆነች እያሉ ስለሚመኙሽ : ስለሚከተሉሽ አይደለም እና ለምንድነው ካልሽኝ ስለ አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ለፈጠረሽ ፈጣሪ ቃል ባለሽ መገዛት እጅጉኑ ተደንቄብሽ : ተደንቄብሽ ብቻም ሳይሆን ገርሞኝ : ገርሞኝ ብቻም ሳይሆን አስቀንተሽኝ ጭምር ሁሉ ነው። እናም እውነቴ ይግባሽ ። #የአዳም_እርሳስ  ✏️ እንደፃፈው #fyp #lovestory #fypシ゚viral #fypシ

የአዳም ✏️
የአዳም ✏️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 20:28:22 GMT
25737
971
10
140

Music

Download

Comments

ajr423
@፩ joker ፩ :
bro ye zefenune eres plz
2026-07-02 16:16:23
1
ase.ye.gebriel
Ase Ye gebriel :
😍😍😍
2026-06-28 13:03:16
0
selamselamwit3
፪፪፪፪ :
የሂዋን
2026-06-19 02:57:00
3
samsamrina
ሳም Samri ♏ 🦅 :
❤️❤️❤️
2026-06-18 00:54:03
2
.awassa01
ሀዋሳ 01/ አዲስ ከተማ የ90ዎቹ :
🥰🥰🥰
2026-06-26 01:28:44
0
immuu41
immuu🍫 :
🥰🥰🥰
2026-06-25 15:47:47
0
biruktinbit23
ቡሩክ🍀 :
👍💙
2026-06-28 19:19:34
0
To see more videos from user @adamersas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About