@dagi_pro1: 😭 ​በደቡብ አፍሪካ 🇿🇦 እያሉ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አቶ ጌታቸው ዳንኤል የአስክሬን አቀባበል በጡንጦ ከተማ በታላቅ የሀዘን ድባብ ተከናወነ። 🕊️ 😭 ​የአቶ ጌታቸው ዳንኤል ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት መላው ቤተሰባቸውን፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን እና የቅርብ አጋሮቻቸውን በጥልቅ ሀዘን የጣለ ሆኗል። 😭 የአስክሬን አቀባበል ስነ-ስርዓቱም ዛሬ በመኖሪያ ቤታቸው በተገኙ ወዳጅ ዘመዶች እና የሀዘን ተካፋዮች ታጅቦ ተፈጽሟል። ​በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ለመላው የቤተሰብ አባላት፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለመላው የጡንጦ ከተማ ነዋሪዎች መጽናናትን በDagi pro ፔጅ ተከታዮች ስም እንመኛለን። 😭ነፍስ ይማር! ነፍሳቸውንም በገነት ያኑርልን።🥀 ​#DagiPro #ጡንጦ😭 #ሀዘን😭 😭😭😭😭 #ለቤተሰብመጽናናትንእንመኛለን #ጌታቸውዳንኤል 📷 Dagi Pro Picture

Ďagi Pro
Ďagi Pro
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 June 2026 20:56:21 GMT
141580
8610
510
407

Music

Download

Comments

hanichogazu
𝑤𝑢𝑑𝑒 𝑤𝑢𝑑𝑒 :
2026-06-18 14:37:01
3
ayanotesemza
soli hfebo :
o
2026-06-19 18:52:18
3
user566110060600
hana :
2026-06-18 05:18:19
1
user9096157434020
meery :
2026-06-18 22:09:35
2
chufo962
chufo :
2026-06-18 12:51:26
1
user80760059684746
Mash :
2026-07-01 18:46:53
1
user1082070104146
Tare :
2026-06-18 03:12:12
2
m743489
M£ :
2026-06-18 15:13:20
1
alialatat30ater
zi :
2026-06-18 13:03:06
1
user1052483120721
user1052483120721 :
2026-06-18 11:23:25
1
halen.keya
halen keya :
2026-06-18 06:03:27
1
To see more videos from user @dagi_pro1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About