@dylanwallaceyt: KICK: DylanWallace #foryou

DylanWallace
DylanWallace
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 17 June 2026 21:16:12 GMT
9314
123
2
3

Music

Download

Comments

To see more videos from user @dylanwallaceyt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'አሁን ተረዳሁት'🤍🥹 ✨ጊዜ የመሮጡ ትርጉም እንዲህ አይነት ትውስታዎች ሲኖሩ ነው ትናንት በታምራት ደስታ ዘፈኖች የተዝናና እና በታምራት ደስታ የፍቅር ዘፈኖች እራሱን ያከመ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ታሜ በሕይወት ባይኖርም😢💔 ሙዚቃዎቹ ትኩስ ሆነው አሁን ድረስ ለአዲሱም ትውልድ ተፅዕኖ ማሳደሩን አላቆሙም፡፡  የዜማ እና ግጥም ደራሲ ድምፃዊ  ታምራት ደስታ🙌🙏   ✨ውድ ቤተሰቦቼ አንለያይም ብሎ የተለየን ከአልበም አልበም ከአንዱ ሙዚቃ ወደ ሌላኛው እየተሻገርን በፍቅር ባህር እያንሳፈፈን በውብ ቃላቶቹ ስንቱን በትዳር ያጣመረ ሳንጠግበው በወጣትነቱ ያጣነው እጅግ ተወዳጁን ታምራት ደስታ ለዛሬ እንድናወሳው ለዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እንድናከበረው ዘንድ ለመምረጥ ከሚከብዱ አልበሞቹ መሀል 'አንለያይም'ን መርጬ ከሱ ላይ ደሞ ድንቁ ብዕረኛ ሀብታሞ ቦጋለ የተከተበውን ውቡን ሙዚቃ 'አሁን ተረዳሁትን'ን ይዤላቹ መጥቻለሁ☺️  ታዲያ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል እንዲሉ ሁሌም እንደማደርገው ለዛሬ ታሜን እናወሳው  ዘንድ ጥቂት ስለሱ ላወጋቹ ወደድኩኝ🙏   ማይክ በእጁ ስትገባ እጅጉ የሰው ስሜት በንፁህ ፍቅር ይረበሻል የተባለለት ታምራት ደስታ የተወለደው  በግንቦት 25/1971 ዓ.ም የፍቅር ከተማ ከሆነችሁ ሀዋሳ ልዩ ስሙ ጥቁር ውሀ የተሰኘ ቦታ ነበር ፡፡  የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም በሀዋሳ ታቦር ት/ቤት እንዲሁም በካቶሊክ ሚሽን ት/ቤት ነበር የተከታተለው  ከዛም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ወደ ሻሸመኔ በመጓዝ ከፍተኛ ተከታትሏል፡፡   ገና ለጋ እያለ በሙዚቃ ፍቅር የተነደፈው ታምራት ሙዚቃ ይሰማ አብሮም ያቀነቅን ነበር ይንን የሙዚቃ ፍቅር እውን ለማድረግ ወደ ድሬዳዋ በማቅናት  በኮተኒ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ የሙዚቃ ቡድን ጋር በመቀላቀለ በዛም ሳለ ችሎታው እጅግ ያስገርም ነበር በኮተኒም ጨርቃጨርቅ
'አሁን ተረዳሁት'🤍🥹 ✨ጊዜ የመሮጡ ትርጉም እንዲህ አይነት ትውስታዎች ሲኖሩ ነው ትናንት በታምራት ደስታ ዘፈኖች የተዝናና እና በታምራት ደስታ የፍቅር ዘፈኖች እራሱን ያከመ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ ታሜ በሕይወት ባይኖርም😢💔 ሙዚቃዎቹ ትኩስ ሆነው አሁን ድረስ ለአዲሱም ትውልድ ተፅዕኖ ማሳደሩን አላቆሙም፡፡ የዜማ እና ግጥም ደራሲ ድምፃዊ  ታምራት ደስታ🙌🙏 ✨ውድ ቤተሰቦቼ አንለያይም ብሎ የተለየን ከአልበም አልበም ከአንዱ ሙዚቃ ወደ ሌላኛው እየተሻገርን በፍቅር ባህር እያንሳፈፈን በውብ ቃላቶቹ ስንቱን በትዳር ያጣመረ ሳንጠግበው በወጣትነቱ ያጣነው እጅግ ተወዳጁን ታምራት ደስታ ለዛሬ እንድናወሳው ለዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ እንድናከበረው ዘንድ ለመምረጥ ከሚከብዱ አልበሞቹ መሀል 'አንለያይም'ን መርጬ ከሱ ላይ ደሞ ድንቁ ብዕረኛ ሀብታሞ ቦጋለ የተከተበውን ውቡን ሙዚቃ 'አሁን ተረዳሁትን'ን ይዤላቹ መጥቻለሁ☺️ ታዲያ ስም ከመቃብር በላይ ይውላል እንዲሉ ሁሌም እንደማደርገው ለዛሬ ታሜን እናወሳው ዘንድ ጥቂት ስለሱ ላወጋቹ ወደድኩኝ🙏 ማይክ በእጁ ስትገባ እጅጉ የሰው ስሜት በንፁህ ፍቅር ይረበሻል የተባለለት ታምራት ደስታ የተወለደው  በግንቦት 25/1971 ዓ.ም የፍቅር ከተማ ከሆነችሁ ሀዋሳ ልዩ ስሙ ጥቁር ውሀ የተሰኘ ቦታ ነበር ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም በሀዋሳ ታቦር ት/ቤት እንዲሁም በካቶሊክ ሚሽን ት/ቤት ነበር የተከታተለው  ከዛም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ወደ ሻሸመኔ በመጓዝ ከፍተኛ ተከታትሏል፡፡ ገና ለጋ እያለ በሙዚቃ ፍቅር የተነደፈው ታምራት ሙዚቃ ይሰማ አብሮም ያቀነቅን ነበር ይንን የሙዚቃ ፍቅር እውን ለማድረግ ወደ ድሬዳዋ በማቅናት  በኮተኒ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ የሙዚቃ ቡድን ጋር በመቀላቀለ በዛም ሳለ ችሎታው እጅግ ያስገርም ነበር በኮተኒም ጨርቃጨርቅ "150" ብር እየተከፈለው ስራ ጀመረ  ፡፡ በኃላም በሙዚቃ ጉሮሮውን ካሟሸ በኃላ  በ 1990 ዎቹ መግቢያ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በተለያዩ የምሽት ክበቦች ሰፊ ጊዜውን  በመሰራት ሀዋሳ የነበረውን ችሎታ እጅግ አበልፅጎት በአዱ ገነት ምሽቶች ተወዳጅነትን አተረፈ። እንዲህ እንዲያ እያለ ወደ ራስ ማወቅ እራስ ማሳየት ቦታ ሲደርስ በስሙ የሰየመውን ''ታሜ'' የተሰኘ አልበም በማራቶን ሙዚቃ ቤት ቢያሳትምም ብዙም አድማጭ ጆሮ ዘንድ መግባት አልቻለም ነበር ቢሆንም ግን በ1994 አ.ም ሀኪሜ ነሽ ሲል እንደ ገና ሪአሬንጅ በማድረግ በድጋሚ አደረሰን በመቀጠልም በ1996 አ.ም አንለያይም ከ ታላቁ ዳግማዊ አሊ ጋር በመሰራት እጅግ ተወዳጅነትን አተረፈ "በፍቅር መዝገብ ላይ ቀድሞ ቢፅፈንም አንድ ሁኑ ብሎናል ማንም አይለየንም ታድያ ምን አስፈራን ትህዛዙን ሰው ላይሽር ከ ላይ ከተሰጠን የማይናድ ፍቅር"…   በ2000 ደሞ ተወዳጅነትን አትርፎ '' ካንቺ አይበልጥም'' ሲል ድንቅ አልበምን አደረሰን በመጨረሻም 2006 ላይ ''ከዛ ሰፈር " አልበሙን ዳግም ድምፁን ላንሰማው መሰናበቻው ይሆን ዘንድ አደረሰን💔🥺 ድምፃዊዊ ታምራት ደስታ ለሰው ተራፊ ነበር ለገረመው አሰፋ ፣ ለወንድሙ ጅራ ፣ ለጥበቡ ወርቅዬ፣ ይርዳው ጤና ፣ታደለ ገመቹ ፣ሄለን በርሄ  ግጥም እና ዜማ በመስጠት አይተኬ ሚናውን ተወቷል ፡፡ ግጥም ዜማ ስራ አብሮ ከሰራቸው መሀከል ፣ ማትያስ ተፈራ፣ ጌትሽ ማሞ ፣ ሀብታሙ ቦጋለ ፣ ኃይለእየሱስ እሸቱ እና የመሳሰሉት በቅንብሩ ኤልያስ መልካ ፣ ዳግማዊ አሊ ፣ ሚካኤል ሀይሉ ባወጣቸው አልበም ውስጥ ተሳትፎ ነበራቸው ፡፡ ድንገት ነበር ሚያዚያ 10 /2010 አም ባጋጠመው ህመም ከዚህ አለም በሞት የተለየው፡፡ ስለ ሰጠከን ሙዚቃዎች ሁሉ እናመሰግናለን ውዱ ታምራት ደስታ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን በስራዎችህ ሁሌም እናወሳሀለን እንወድሃለን🙏🙏 ለዛሬ አበቃሁ🙌 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 #fyp #musictube369 #ታምራትደስታ #አሁንተረዳሁት #ethiopianmusic
#MIKARU – played rivals with @𝘯𝘺𝘳𝘢 ۶ৎ so Hikaru to goat carried princes mika making them rank up to Silver 3 ||  The afternoon street was crowded with various individuals, some heading home and others going out. Yoshiki walked beside Hikaru, listening to 'Hikaru' chatter about how Maki got flustered because of Yuuki. Yoshiki listened, nodding occasionally. Across the street, two boys in uniform walked together, Mika and Yuu. Yuu was animatedly complaining about a mission, barely noticing that Mika had suddenly gone silent. The blonde felt it too. That something not human was nearby. Something similar to him. His eyes lifted. At the exact same moment, Hikaru looked up. For a second, it seemed as though the entire town had vanished, and only the two of them were there. Neither of them knew the other. Yet they both stopped walking. Yoshiki blinked.
#MIKARU – played rivals with @𝘯𝘺𝘳𝘢 ۶ৎ so Hikaru to goat carried princes mika making them rank up to Silver 3 || The afternoon street was crowded with various individuals, some heading home and others going out. Yoshiki walked beside Hikaru, listening to 'Hikaru' chatter about how Maki got flustered because of Yuuki. Yoshiki listened, nodding occasionally. Across the street, two boys in uniform walked together, Mika and Yuu. Yuu was animatedly complaining about a mission, barely noticing that Mika had suddenly gone silent. The blonde felt it too. That something not human was nearby. Something similar to him. His eyes lifted. At the exact same moment, Hikaru looked up. For a second, it seemed as though the entire town had vanished, and only the two of them were there. Neither of them knew the other. Yet they both stopped walking. Yoshiki blinked. "Hikaru?" Across the street, Yuu looked back. "Mika? What's wrong?" Neither answered. Hikaru stared at the blond stranger. There was no human scent, no human presence. Instead, he felt something old. His soul was unnatural and powerful. Mikaela studied the white-haired boy in return. The 'thing' standing beside the other schoolboy wore a human face, but Mikaela could instantly tell it wasn't human. The realization passed silently between them. You know. He knows too. For a brief moment, neither moved. Then Hikaru smiled casually and turned back to Yoshiki. "Sorry, I got carried away. Anyway..." Yoshiki looked confused but didn't want to push it, so he continued listening. At the same time, Mikaela calmly looked away and returned his attention to Yuu. "Nothing," he said. "Go on." Yuu shrugged and kept talking. The two groups continued walking in opposite directions. Mikaela looked back once, and across the growing distance, Hikaru glanced at him one last time as if he had sensed it. But both remained aware of the other's presence until the distance between them finally grew too great to sense. Neither knew the other's name. Yet both left with the same thought. He is different. #Thesummerhikarudied #hikaru #seraphoftheend #mikaelahyakuya || Keywords: THSD, SOTE, indouhikaru, Mikaela, owarinoserap, alightmotion, crackship, fyp, edit

About