@derejeteshome211: ይድረስ ለፀሀዩ መንግስታችን!! ገቢዎች የሚባል እና ጉምሩክ የሚባሉ የመንግስት ተቋሞችህን በአግባቡ ፈትሽ:: ከሸኔም ሆነ ከፋኖ የሚያሰጉህ መንግስታዊ ሸኔ ፋኖ ሆነው ህዝቡን የሚያማርሩ ዘራፊ ግለሰቦች ናቸውና እባክህ ተጠንቀቅ:: እስቲ ይህቺ ልጅ ከበስተጀርባዋ የመሳይ መኮንን ወይም የሀብታሙ እያሌው ስክሪፕት አለበት ሳትል " የአቤ ቶኩቻውን ምክረ ሀሳብን ተቀብለህ :መጭውን ዘመንህን በልማትና በብልፅግና ተተኮስ!!" በግሌ ልናገር ያልኩትን አቤ ስልተናገረው መድገም አልፈልግም!! በተረፈ ድምፃችን ይሰማ ድሮ እንዳልነው ሁሉ ዛሬ ደግሞ " ፁሁፋችን ይነበብ !! ብለናል!!
Deru ze Hareru ደሩ ዘ ሐረሩ
Region: US
Thursday 18 June 2026 00:09:27 GMT
Music
Download
Comments
user2615128036978አርሴማ :
እህቴ አንደበት ስለሆንሽኝ አመሰግናለሁ
2026-06-18 11:40:11
65
1 :
የሁላችንንም አንደበት ነው የሆነችው እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 08:42:51
311
Bish :
Thank you Abe
2026-06-18 18:10:22
2
senay masresha :
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው አይዞሽ. 🙏🙏🙏 እግዛቤር አለ
2026-06-18 05:26:54
115
user8384481301638 :
አይዞሽ የኔማር አምላክ ቢዘገይም ይደርሳል
2026-06-18 07:04:12
52
samivera :
ሁላችንም ለምን አንወስንም
2026-06-18 09:54:06
21
ሁሉ በሱ ሆነ በጌታዬ በእየሱስ ክርስቶስ :
አይዞሽ የኔ ቆንጆጆ
2026-06-18 06:06:20
50
Dur Dur :
Accordingly to my opinion government should discuss with all business communities in Addis Ababa.
2026-06-18 05:51:33
12
KINGDOM LUXE PLANNER :
ሁላችንም ነን ፥
2026-06-18 05:49:59
47
546088 :
የሁላችንም ችግር የሄ ነው🥰
2026-06-18 12:18:18
12
Romän Tadége :
ይሀ የሁላችንም ሀሳብ ነው 🥰🥰🥰
2026-06-18 19:26:09
4
HA Ethiopia :
የሁላችንንም አንደበት ነው የሆነችው እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 09:08:14
12
M :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የሁላችንም አንደበት ነው
2026-06-18 15:31:13
5
Crown :
ተባረክ
2026-06-18 02:51:10
18
Li elt/ልእልት :
What happened to us 💔💔💔
2026-06-18 01:10:10
8
sefiya burger :
አይዞሽ ስስ
2026-06-18 14:44:15
3
eldana🦋 :
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏🙏
2026-06-18 06:39:29
11
user_niiii2 :
አይዞሽ እሕቴ
2026-06-18 05:52:45
9
ewunt :
ተባረክ🙏
2026-06-18 13:49:03
2
the boss 😎😎😎 :
አይዞሽ
2026-06-18 14:47:43
2
eva :
አይዞሽ
2026-06-18 09:28:58
3
mamush :
አይዞሽ
2026-06-18 08:42:29
3
To see more videos from user @derejeteshome211, please go to the Tikwm
homepage.