@khansgyw0cs: UK#London#BritishCelebrities#RoyalFamily#PrinceHarry#MeghanMarkle triending

khansgyw0cs
khansgyw0cs
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 18 June 2026 06:16:24 GMT
273248
23226
943
340

Music

Download

Comments

mani.5556
My Dream Italy🤲🏻✈️🇮🇹 :
movie name
2026-06-18 14:47:34
23
adnan32yt0
🥰🥰Adnan Khan🥰🥰 :
movie name Simba
2026-06-18 19:18:59
15
zohaib.hajani
Zohaib Hajani :
علــــــــــــــــــــــی
2026-06-19 10:41:52
11
farhan.ahmed9900
╰‿╯ғᴀʀʜᴀɴ - ᴀʜᴍᴇᴅ ʕ˖͜͡˖ʔ :
british
2026-06-19 06:13:29
4
1ksubscriber2
A8Hasan :
hello
2026-06-20 06:57:39
0
zohaib.hajani
Zohaib Hajani :
علــــــــــــــــــــــــــــــــــی❤️❤️
2026-06-19 10:41:11
3
lr.kh03
salar KHÅÑ :
simba
2026-06-19 04:04:54
4
sherisheriyar69
🙌🏻chota🫵Tiger ❤️‍🩹(555) 👑 :
movie name kia ha
2026-06-19 17:55:53
1
rehman.hammity
✌️🚩Jye sindh ✌️🚩 :
please move name
2026-06-18 17:16:14
3
a9386829
༺༒A𝚋𝚍𝚞𝚕 𝚠𝚊𝚑𝚊𝚋༒༻ :
Dhurvander
2026-06-20 01:20:45
1
amir_rao.786
Rao 786 🫀sargodha🇸🇦 :
u move name
2026-06-20 09:14:27
0
tum.ab.to.mohabba
Tum Ab To Mohabbat Ho :
💘💘💘
2026-06-18 16:17:10
7
beesam.lunar
Beesam lunar :
🥰🥰🥰
2026-06-19 04:19:15
2
ali.akbar.jutt91
Ali Akbar.jutt :
🥰🥰🥰
2026-06-19 04:13:46
2
salar.ali.rahu
Halar Ali Rahu :
🥰🥰🥰
2026-06-19 04:11:55
2
user6800130018499
farmanali :
😂😂😂
2026-06-19 04:08:48
2
mkhanop2
mkhanOP :
🥰🥰🥰
2026-06-19 04:12:54
2
.jeene.ka.asara.tu
Jeene Ka asara tum ho :
🥰🥰🥰
2026-06-19 03:45:40
2
gulam.rasool.soom3
Abdulghanisoomro4 :
😁😁😁
2026-06-19 04:01:20
1
muneeb.bubak3
Muneeb bubak :
🥰🥰🥰
2026-06-19 04:26:00
3
To see more videos from user @khansgyw0cs, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

😭 የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ ፈተና የተቀመጠው ታዳጊ፤ የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰው የካሊድ ታሪክ! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል፤ ገና የ14 ዓመት አፍላ ወጣት ነው። ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ እና ከእናቱ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ በየካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ይኖር ነበር። ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ በጅጅጋ ከተማ ሌላ ትዳር መሥርቶ በመኖሩ፣ የቤቱ ዋልታና ደጋፊ እናቱ ብቻ ነበሩ። 📌 የማይታጠፈው የእናት ቃል ሰሞኑን የካሊድ እናት በጽኑ ታመው በነበረበት ወቅት፣ ልጃቸውን ወደ አጠገባቸው ጠርተው አንድ አደራ ጥለውበት ነበር፦
😭 የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ ፈተና የተቀመጠው ታዳጊ፤ የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰው የካሊድ ታሪክ! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል፤ ገና የ14 ዓመት አፍላ ወጣት ነው። ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ እና ከእናቱ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ በየካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ይኖር ነበር። ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ በጅጅጋ ከተማ ሌላ ትዳር መሥርቶ በመኖሩ፣ የቤቱ ዋልታና ደጋፊ እናቱ ብቻ ነበሩ። 📌 የማይታጠፈው የእናት ቃል ሰሞኑን የካሊድ እናት በጽኑ ታመው በነበረበት ወቅት፣ ልጃቸውን ወደ አጠገባቸው ጠርተው አንድ አደራ ጥለውበት ነበር፦ "እኔ አንድ ነገር ብሆን እንኳ፣ ምንም ቢፈጠር ዓመቱን ሙሉ የለፋህበትን የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እንዳታቋርጥ!" በማለት ቃል አስገቡት። የእናቱን ከባድ ሕመም እየተመለከተ በጭንቅ ውስጥ የነበረው ካሊድም፣ የእናቱን ልብ ላለማሳዘን "እሺ" ብሎ ቃል ገባ። ⏱️ ፈተና ከመጀመሩ ጥቂት ሰዓታት በፊት... ታሪኩን ይበልጥ ልብ ሰባሪ የሚያደርገው እዚህ ላይ ነው። የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሊሰጥ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ሲቀሩት፣ እናቱ የዚህችን ዓለም ድካም አብቅተው ሕይወታቸው አለፈ። ካሊድ በእናቱ ድንገተኛ ሞት መላ ቅጡ ጠፋው፤ ሐዘኑና ስብራቱ ከሚሸከሙት በላይ ቢሆንም፣ ለአፍታ ግን የዚያችን ውድ እናቱን የመጨረሻ ቃል አስታወሰ። የረፋዱ ፈተና፦ የእናቱን አስክሬን እቤት ውስጥ አስቀምጦ፣ እንባውን እያገደ ወደ ፈተና አዳራሽ አመራ። የጠዋቱን ፈተና በከፍተኛ የሥነ-ልቦና ጫና ውስጥ ሆኖ አጠናቀቀ። የከሰዓቱ ፈተና፦ ከፈተና አዳራሽ እንደወጣ በቀጥታ ወደ ቤት ተመልሶ፣ የእናቱን አስክሬን አልቅሶ ሸኘ፤ ቀብሯንም ፈጸመ። ከዚያም ገና ከቀብር መልስ፣ የከሰዓቱን ፈተና ለመፈተን በድጋሚ ወደ ፈተና ክፍል ተመለሰ። 😢 የብዙዎችን ልብ የሰበረው የካሊድ የሕይወት ፈተና ይህ በ14 ዓመት ታዳጊ ላይ የደረሰው ከባድ የሕይወት ፈተና እና ለአደራ ታማኝ የመሆኑ አስገራሚ ታሪክ የብዙዎችን ልብ በሐዘን አስለቅሷል። (የዘገባው ምንጭ፦ ዳጉ ጆርናል / በኤደን ሽመልስ)

About