@melegnaa: ሰተቶ ይህ ሰተቶ ከተመቻችሁ እናመሰግናለንብላችሁፃፉላት፡፡ ሰተቶ አንዱ ከባለቤቴ የወሰድኩት የምግብ ሙያ ሲሆን ልጅነቷን ከሚያስታውሷት ጣፋጭ የቁርስ አይነቶች መካከል አንዱ ነው ፡፡ ይህን ሰተቶ እኛ ቤት ብዙን ጊዜ የሚዘወተር የቁርስ እና መክሰስ አይነት ሲሆን አንዳንዴም ቡና ስታፈላ የምታቀርብልን የቁርስ አይነት ነው ፡፡ ይህን የምግብ አይነት ለልጆች እንዲሁም ለቁርስ እንዲሆን በምሳእቃ ቋጥራችሁ መሄድ ትችላላችሁ፡፡ #foryou
Melegna መለኛ
Region: ET
Thursday 18 June 2026 08:12:51 GMT
Music
Download
Comments
ወይዘሮ ኮሟቿ 🤐🤐😶😶😶😯😯😯 :
ፎጣ ግን የለኝም በሱ ፋንታ ምን ላልብሰው
2026-06-18 12:56:07
5
@medi :
የወሎ ባህልነዉ🥰🥰
2026-06-18 08:38:58
45
karlde3 :
Thanks
2026-06-18 13:00:31
0
H2 collection :
እባክዎን ጣጣ አያብዙ በእጆ ያብኩ
2026-06-18 12:55:26
5
E.H :
ወሎ ነው
2026-06-18 12:43:03
9
nunu melkam🙏 :
ያማራ ነዋ🙏🥰🥰🥰
2026-06-18 11:00:20
15
geli27 :
የወሎ ነው🥰 ግን ሰተቶ እንደዚህ አደለም ሊጡ ቀጠን ማለት አለበት
2026-06-18 12:49:38
3
user6936394417880 :
ባህላዊ እንዲሆን baking powder አይገባም
2026-06-18 11:57:30
5
Roza Yimer M :
ወሎ
2026-06-18 09:07:43
7
ወሎ :
የወሎ ባህል ነው
2026-06-18 12:52:40
1
user shalom amare :
Wollo
2026-06-18 09:44:02
5
Eyobed temesgen :
@የአማራ ማለትም ወሎ
2026-06-18 09:07:16
7
Hana10 :
የወሎ
2026-06-18 12:44:59
1
Bezi :
ye oromiya
2026-06-18 10:30:13
1
Hana Hani :
wooll
2026-06-18 10:38:46
1
🌼 Nina 🌼 :
ወሎዬ 👌
2026-06-18 08:43:22
5
moni 💕 :
ወሎ🥰
2026-06-18 11:30:11
1
Nani :
ወሎ አማራ
2026-06-18 12:56:47
1
user641748925403 :
Ye wollo nw bro
2026-06-18 08:38:42
5
Umu Maria :
wollo
2026-06-18 09:22:52
2
Fiyorina T :
wow
2026-06-18 10:16:24
1
Christian mesele🦂 :
ቃተኝ ❤️❤️❤️❤️
2026-06-18 12:38:49
1
famoh :
Ye wollo
2026-06-18 08:44:45
2
Hikmet 📚🏳️ :
waw🥰
2026-06-18 08:29:04
1
seadaseada71 :
አይገለበጥም ከበሰለ ቡሀላ ቅቤቻችንን ቀብተን መብላት በብዛት የጤፍ ውቂያ ላይ እና በሞት ቀን በብዛት ይሰራል
2026-06-18 13:07:42
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.