@emybethweletmarya: #የፍቅር ቦታዉ ልብ ነዉ፣ልብ ደግሞ ንጹህ ወርቅ ነዉ እግዚአብሔር በመለኮታዊ ልቡ ያነጠረዉና ያብረቀረቀዉ ወርቅ ቢኖር ልብ ነዉ፡፡የዉበት የፍቅር ፀዳል የሚያንፀባርቀዉ በልብ መስታወት ነዉ፡፡ነፀብራቁ ደግሞ በእግዚአብሔር ፍቅር ይገለፃል፡፡ ፍቅር የሌለዉ እግዚአብሔርን አያዉቅም፣እግዚአብሔር ፍቅር ነዉና።(1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 4÷8) #ዝቅ ማለት ዉርደት ሳይሆን ፍቅርና ትህትናን መግለጽ ነዉ እንጂ በፍጹም ዉርደት አይደለም ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያቶች ዝቅ ብሎ እግራቸዉን ያጠበዉ ፍቅሩን ለመግለፅ ነዉ፡፡ ትህትና ፍቅርን ይገልፃል ፍቅርም እንዲሁ ትህትና ይገልፃል፡፡ ከወረት የፀዳ ፍቅርን ለሁላችንም ይስጠን አሜን ፫ #youtube

እመቤት 12☦️21✝️27✝️ 19
እመቤት 12☦️21✝️27✝️ 19
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 18 June 2026 10:56:21 GMT
3906
238
5
49

Music

Download

Comments

user8117848831035
9820sisaytarekegni :
እዉነትነዉ
2026-06-20 20:42:36
0
duud8h
ታሪከኛጊዜ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ትህትና
2026-06-19 21:18:16
0
seblegenene141n
ሰላም ብቸኛዋ🙇 የናቷ ናፍቂ👄😘🌹❤💛💚 :
🥰🥰
2026-06-18 17:24:55
0
maskimama3
meski :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:13:38
0
kebetkebet0
ዜድ👸🦋❤️✨ የሠሚነሿ ልጅ☦️ :
❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-06-23 19:49:47
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About