@christisgod...27: #ተዋህዶ @ዮሐድ ንጉስ(Ιωχάδ νγους) @አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ @N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒 @Deacon Meku(Δικονος Μεκουανντ) @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @yonas ye ldeta @ባሮክ @ፈለገ አትናቴዎስ @ቆርጠሽ👸ላኪላቸው

gadisa
gadisa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 18 June 2026 13:05:27 GMT
28640
7025
138
2842

Music

Download

Comments

antesh12
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
መፀሀፍ ቅዱስ አንድ ያላደረገውን አሉ 😂😂😂
2026-06-18 13:08:24
74
barockenet
ባሮክ :
አጭር እና ግልፅ😁😁😁
2026-06-18 13:08:57
55
reformed5p
reformed :
we are God's people who maintain unity dispite our differences. The problem with the Catholic and Orthodox church is, they make some teachings dogma and divide the body of Christ. The funny thing is, some of dogmatic teachings weren't even belived by the early church fathers.
2026-06-20 05:43:11
1
bura21122
bura21122 :
አብዛኛው ፕሮቴስታንት ተደነጋግሯል ለዚህ ጥሩ መፍትሄው ቅልጥ ያለ ማስታወቂያ ተሰርቶ እዚህ ቲክቶክ ላይ ያላቹ ወንድሞች እና ሌሎች መምህራን ተመዳድባቹ በክፍል በክፍል ተደርጎ መጽሃፍ ቅዱስን ብታስተምሩን። እና መንገዱን መክፈት አለባቹ🙏 ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ደግሞ በገድላት እና በድርሳናት ላይ ብታስተምሩ ሙስሊሞችም እንደ ቀለሜ ጀምረዋል።
2026-06-18 14:28:01
25
yoni_yeldeta
yonas ye ldeta :
ኤፍሬም ባለጊዜ በሉ ተወያዩ
2026-06-18 16:44:55
29
natanem2122
N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒 :
የራሱ ጉዳይ loading……. 😂😂
2026-06-18 14:33:59
29
user5878522426388
@ መዲና ማሩ :
የተክልየ ተቅማጥ ድረስልኝ
2026-06-19 05:51:40
1
evangelist.alazar
Evangelist Alazar Zelalem :
ወዳጄ አንድ ናት ከጫፍ እስከጫፍ ምናምን ለማለት ቃሉን ሰባብረን አጣመንም ቢሆን መጣበቅ እንችላለን እኛም። Politically correct strategy ነው እሱ አዎ። ግን ደግሞ ከኛ ዲኖሚኔሽናል አንድ ናቸው መባል በላይ ግን ቅዱስ ቃሉ ክቡር ስለሆነ ነው እየደበረንም ቢሆን አንዳንዴ እንዲ አለማለት የማንችለው። አውነት በማጆሪቲ አይለካም እውነት ሆኖ ከተገኘ 1 ሰው ለምን አይሆንም። በተረፈ የዘላለም ሂወት በሚያሳጣ ልዩነት አልተለያየንም፣አንለያይም
2026-06-18 20:30:28
2
daniel72397
Daniel :
ማን ነው ኣማን ሻሎም, ንገረው እኛ ጋር መጥቶ ስለ ልሳን ይማር
2026-06-19 06:12:25
0
alem7113
@ALEM :
ጎበዝ አጨብጭብ😁
2026-06-18 14:01:23
1
torox035
Gen-z is Rising :
ጥሩ እግዛብሄር ይመስገን እያወቁ ነው
2026-06-18 13:31:58
6
kingofchocolate5
D/r Dreamer🌿 :
የተክልዬ ልጅ😁
2026-06-19 04:50:49
0
binjesuss
Biniyam :
አቀሳሰርሽ በቃ
2026-06-18 18:43:49
0
mafi19.7
Mafi19 የክርስቶስ እስረኛ✝️ :
አጭር እና ግልፅ🧐🧐🤭
2026-06-18 13:33:09
4
male_orthodoxe_tewahido
መላኩ _12 :
ባቢሎን በሳሎን✌
2026-06-18 13:31:47
4
selomeselome143
Selome Selome :
ጋድሻ ደህና ነህ እንወድህ አለን
2026-06-18 13:32:03
4
yorda369
yordanos :
ፕሮቴስታንት አንድ ነው ያለ አለ እንዴ ባብቲስት፣ አና ባብቲስት ፣ ሉትራን፣ አንግሊካን ፣ ፕሬባይቴሪያን ፣ ሜቶዲስት ፣ ጴንጤቆስጣል እየተባለ ይለያይ እዚህ ሁሉ ተቋማት የየራሳቸው አመለካከት እና ባህል አላቸው ይሄን የማያውቅ ፕሮቴስታንት አለ እያልከን ነው !?
2026-06-19 17:17:38
1
kideyemaryam
@kide 21 :
አማን እኮ ልክ ነው ግን ልክ ባይሆንም አንድ አደላቹም በቃ እመኑ 😂
2026-06-18 13:34:27
5
wendegetsh
wendegetsh 90's :
በትክክል አሁን ነው የመጣው!
2026-06-19 10:23:15
1
serdinosinternational
serdinos internation :
ኮፒ ሊንክ ላይክ ሼር አርጉ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 18:38:19
1
gelila859
ሊላ RICE❤41 :
ጋዲዬ እኩዋን አደረሰህ የኔ ተወዳጅ🥰🥰🥰
2026-06-18 16:48:31
1
user9489084002866
user9489084002866 :
ልክ ነህ እንደናንተ ማለት ነዉ
2026-06-18 15:09:43
0
.com4841
Eph :
አይ ዘንድሮ አልሆነላቸውም በቃ😅😅😂
2026-06-18 16:13:39
1
zemen.g4
Zemen G :
well well well.
2026-06-18 14:19:46
1
To see more videos from user @christisgod...27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About