@samiasimsayneshakim: የጨጓራ ህመምን በቤታችሁ አክሙት! #ሳሚ_የአስም_ሃኪም #samikhan #ጨጓራ_ህመም #የጨጓራ_ህመን #ባህላዊ_ህክምና

ሳሚ የአስም ሕክምና ማዕከል
ሳሚ የአስም ሕክምና ማዕከል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 03:30:00 GMT
2023073
142880
1578
61910

Music

Download

Comments

ateyib.jafer.ferje
Ateyib jafer ferjela :
thank you my brother
2026-08-04 20:20:50
0
mahii_ban
Mahi🍀 :
ስዉሯ ማርያም ሙሉ መፍትሄ🙏❤️
2026-06-20 05:14:42
684
mamme326
MAMME :
ይሄን ሁሉ ባገኝ አያመኝም ነበር
2026-06-20 19:25:10
139
user80130119124585
fm :
ለጨጓራ ባክቴሪያ ይሰራል?
2026-06-19 11:58:49
49
kbrom211
𝙠𝙚𝙫𝙚𝙣➤70🇵🇱 :
((እርጎና ሎሚ)) ግንኮ ይገድላል
2026-06-19 19:00:32
40
haymanotleta26
black queen :
ኦሜ ፕራዞል ሰለቸን
2026-07-18 17:49:27
0
user5020726153481
መደሀኒአለም አባቴ :
pleas የጨጓራ የአሲድ መብዛት ሰራልኝ
2026-06-19 18:58:31
48
madiso.abune
Madiso Abune :
እስክ እንሞክራለን
2026-07-19 05:00:01
2
adddddd037
Adugna :
ለአስም መፍተ ምንድነው እባክ ንገረኝ
2026-07-27 15:30:47
0
user11775308781878
user11775308781878 :
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-27 11:01:52
8
emebetbeyene617
emei617 :
መጀመሪያ ይለይ ለየትኛው ጨጓራ የጨጓራ አሲድ ነው ወይስ የጨጓራ ባክቴሪያ ወይስ ለየትኛው ነው ? ነጭ ሽንኩርት ለጨጓራ አሲዲ ላለበት ሰው አይመከርም ሎሚም እንደዛው ስለዚህ በሽታው ይለይልን እባኮት ዶክተር
2026-06-20 09:52:25
24
user2076392043434
user2076392043434 :
የማሩንና.የነጭሽንኩርቱን.እንድሁም.የተልባዉን.መጠን.ንገረን
2026-06-21 12:29:39
5
hasate4
❤❤❤ሀሴት ካሰው❤❤❤ :
ሳሚ ወድማችን በሰርታልን
2026-07-18 03:10:02
1
kbhnstamesarhifernitur
kibrom :
ስለጨጋራየሰራከው ለአሲድ ጨጋራ ይሆናል?
2026-06-19 04:33:05
12
.19085374
የእብናቱ ናፋቂ :
አድራሻ
2026-07-18 17:09:33
0
tsgehanna
🔋➛🎧⁽➹💔🔐44 :
ሰላም ዶክተርዬ የጨጋራ ባክተርያ ነዉ የኔ ምንም ኣይነት ምግብ ኣይስማማኝም እባክህን ዶ/ር ተባበረኝ
2026-07-17 15:15:10
5
user1805040842844
sisaynesh terefe :
ok thanks lela Le asm siralin dok
2026-07-18 18:45:38
0
kikkerotp
አላህዬ አትተወኝ ለብቻዬ :
ዶክተር እኔ ነጭ ሽንኩርትና ሎሚ ስጠቀም ይባባሳል ደም ነው የሚስተፋኝ ግን በተልባ ለውጥ አግኝቻለው እዘፈዝፈውና ማታ ጠዋት በባዶ ሆዴ እጠቀማለው
2026-06-20 05:22:49
5
orthodoxforever0
ye maryam 21 :
l አ ሲ ድ ይሆናል
2026-06-19 04:09:42
5
habtie.molla6
Habtie Molla :
2
2026-06-21 17:50:46
1
user2237530504230bisre
bisrat1186 :
ሳሚዬ ተልባው ለአንድ ሰዓት የሚዘፈዘፈው
2026-07-27 14:55:36
1
furnturdesign0
f͟u͟r͟n͟i͟t͟u͟r͟ D͟e͟s͟i͟g͟n͟ :
ለጨጒራ አሲድ ይሆናል
2026-07-15 15:10:06
3
obse.girma62
Obsii :
eshi
2026-06-20 02:49:19
2
yeneneshgoshu5
ሀይሚ :
እራሴን ያመኛል ልቤ ይመታል ይደክመኛል ሆዴን ያመኛል ዉስጡ ነብሳት ያለዉ ይመስለኛል ሰዉነቴ ን ይነፋል ሆዴ ሽንት ቤት ስሆድ ይንጓጓል ምንም የወጣልኝ አይመስለኝም ከዛ ስነሳ ሆዴ የታጠፈ ይመስለኛል በሁለት እጄ ሆዴን ይዜ ነዉ ወደ ቤት የሚገባዉ ወደ ትምህርት ቤት ሄጄ አንድ ቀን ደና ተምሬ ገብቼ አላዉቅም ጓደኞቼ የምትስቂበት ቀን ናፈቀን ይሉኛል እናቴ ቀንስራ ሰርታ ነዉ ያሳደገችኝ አሁን 12 ኬፍል ነኝ እና ወደ ይንበርሲቲ ስሄድ ምን እሆናለሁ ብዬ ነዉ የምጨነቀዉ ስለ ድንግል ማርያም ብለ መፍቴ ስጠኝ
2026-07-25 14:03:12
1
09071chhdbuvd
alem :
ኧረ የሳይነስ መድሀኒት ንገረኚ
2026-06-20 14:15:43
2
To see more videos from user @samiasimsayneshakim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About