@ethiopia2921: #አሜሪካ በህወሓት (TPLF) አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ እገዳ ጣለች። ዋሽንግተን — የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ሰላምን ለማደፍረስ እና ግጭት ለመቀስቀስ እየሰሩ ባሉ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (TPLF) አመራሮች እና በቅርብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ላይ የተነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። በይፋ በቀረበው መግለጫ መሠረት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ቶማስ "ቶሚ" ፒጎት (Thomas "Tommy" Pigott) ሰኔ 11 ቀን 2018 ባወጡት የፕሬስ መግለጫ፣ ይህ የቪዛ እገዳ የተጣለው በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህግ አንቀጽ 212(a)(3)(C) በተሰጣቸው ስልጣን መሠረት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ (Secretary Rubio) አማካኝነት ነው። በትግራይ ታጣቂ ኃይሎች እና በኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት መካከል በቅርቡ የተከሰተው ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት የሰላም ስምምነቱን አደጋ ላይ ጥሎታል። ይህ ግጭት እኤአ ከ2020-2022 የነበረውን እና የ600,000 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን ጦርነት እንደገና ሊቀሰቅስ እንደሚችል በመግለጫው ተጠቅሷል። በአሁኑ ወቅትም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች ዳግም ጦርነት በመፍራት ከቀያቸው እየሸሹ ነው። ይህ የቪዛ ገደብ ፖሊሲ በትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት ሆን ብለው በሚያደናቅፉ፣ ኃላፊነት ባለባቸው ወይም በቀጥታ ተባባሪ በሆኑ የህወሃት አመራሮች እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ ያነጣጠረ ነው። #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 18 June 2026 14:11:34 GMT
18713
924
25
121

Music

Download

Comments

hayat.mohammad56
Hayat Mohammad :
maasha allahaa
2026-06-18 14:48:21
3
gifttiihaile
♠️Sara ♠️ :
Ben
2026-06-18 15:05:03
0
catherinaatarga
catherinaatarga. asrat :
are you suer
2026-06-18 17:33:40
0
catherinaatarga
catherinaatarga. asrat :
ዘገዩኡ
2026-06-18 17:31:58
0
catherinaatarga
catherinaatarga. asrat :
to LETE
2026-06-18 17:32:38
0
user2283383560387
user2283383560387 :
abicho.kingn🥰
2026-06-18 14:59:36
2
fate.oro.ko
faxe oro :
issayiii🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 15:28:59
0
ager0154
ager :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 16:26:52
1
seid.muhe1
ጩና :
🥰🥰🥰
2026-06-18 14:13:25
0
damtewkb
abbaa damaa :
🥰🥰🥰
2026-06-18 15:28:48
0
tofik.oro.man
Tofik Oro man💪 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 15:51:38
0
jesus94084
sahai bareezo💋💋 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 16:18:09
0
ager0154
ager :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 16:26:36
0
user10854957148284
kiya :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:44:54
0
zubeeri.jimmaa8
zubeeri jimmaa :
🥰🥰🥰
2026-06-18 17:32:40
0
fauzia.hassan57
Fauzia Hassan :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 15:00:04
0
melesteme
𝐌 ✝️ ዘናጭ :
🥰🥰🥰
2026-06-18 17:03:00
0
amadiin86
JOCKR🇪🇹🚬 :
🥰🥰🥰
2026-06-18 15:00:19
0
ok42141
samry :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 14:57:54
0
user20883428138107
🇪🇹🇪🇹እቶዮጵየ ለዘለላም ትኑር 🇪🇹 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 14:56:51
0
haydarmudasir
haydarmudasir :
🥰🥰🥰
2026-06-18 14:54:12
0
catherinaatarga
catherinaatarga. asrat :
❤️❤️❤️❤️
2026-06-18 17:31:33
0
sirak361
SARa :
😇😇😇😇😇
2026-06-18 17:40:20
0
To see more videos from user @ethiopia2921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About