@helen.ayalew19: #እንኳን_ለገናናው_መልአክ_ቅዱስ_ሚካኤል_አመታዊ_በአል_አደረሳችሁ🙏❤️ #✞ ይበራል በክንፉ ✞ 🙏🙏🙏 ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው የአምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው (2) ከፊቴ ቀደመ ደመናን ዘርግቶ እንዳልደናቀፍ ጉድባዎቼን ሞልቶ ዛሬ ላለሁበት ብሩቱ ጉልበት ሆነኝ ሰው ለመባል በቃሁ ሚካኤል ደገፈኝ አዝ__________ በእናቴ እቅፍ ገብቼ መቅደሱ አለሁ እስከዛሬ አጥሮኝ በመንፈሱ የህይወቴን ሰልፎች አለፍኩ ከርሱ ጋራ ተፅፏል በልቤ የሚካኤል ስራ አዝ__________ በዙሪያዬ ተክሎ የእሳት ምሰሶውን ፅድቅ እየመገበ ኣሳደገኝ ልጁን የአምላኬን ምስጋና ዘውትር እያስጠናኝ እርሱ ነው ሚካኤል በመዝሙር የሞላኝ አዝ__________ ፊት ለፊት ተተክሎ ከታናሿ መንደር ይስማኝ ነበረ ቅኔው ሲደረደር ይወስደኛል ደጁ እየቀሰቀሰ ታላቁት በረከት በውስጤ አፈሰሰ አዝ__________ ሴኬምን እንዳላይ ክንፎቹን ጋረደ መራኝ ወደ ህይወት መዳኔን ወደደ የሞአብን ቋንቋ ከአፌ ላይ አጥፍቶ በፀጋው ቃል ቃኘኝ በበረከት ሞልቶ

መዝ.²²✟🙏
መዝ.²²✟🙏
Open In TikTok:
Region: KW
Thursday 18 June 2026 15:56:43 GMT
4002
862
17
18

Music

Download

Comments

nigat.tadese3
Nigat Tadese :
እልልልልልልል
2026-06-18 16:55:44
1
user4623549907612
user4623549907612 :
እልልልልልልልልልልል
2026-06-18 16:10:05
1
mary.mangstu
mary :
እልልልልልልልልልልልልልልል
2026-06-18 16:43:46
1
user51412745323224
user51412745323224 :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-06-18 16:49:37
0
misge8540
misge :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:02:16
1
user3783333729366
Samuel abeje :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-18 16:53:42
1
taganee.gomissiitt
Taganee gomissiittaa :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-06-18 16:24:22
1
user3876291242266
tegee55 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-18 16:09:23
1
wubituu5
wubituu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 16:37:02
1
masi66630
masi :
👏👏👏👏👏👏
2026-06-18 16:04:06
1
alula5120
alula :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:45:37
1
al.aa489
chaltu :
🥰🥰🥰
2026-06-18 16:55:42
1
mulgeta.abra94
ሙሌ ፍቅር :
💓💓💓
2026-06-18 16:11:35
0
baricho05
baricho :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-18 16:04:12
1
mulgeta.abra94
ሙሌ ፍቅር :
💚💚💚
2026-06-18 16:11:34
1
a..12336
a..1233 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-18 16:10:46
0
lifi2124
serki💃 :
🙏🙏🙏
2026-06-18 17:05:05
1
To see more videos from user @helen.ayalew19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About