@amharicnews1: አብይን መጥላት እንችላለን ሀገርን ግን አንሸጥም! የትራምፕ እና የአል-ሲሲ ሚስጥራዊ ሴራ በአባይ ላይ!" ⚠️ የኢትዮጵያ ስም የጣማቸው ትራምፕ አሁንም ስለግድቡ እየለፈፉ ናቸው! በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ አወዛጋቢ ንግግር የሚያደርጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በድጋሚ "የግድቡን ጉዳይ አሁንም እናየዋለን፣ ለመፍታትም ጥረት እናደርጋለን" ሲሉ ተደምጠዋል። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ "ድርድር ለማስጀመር" ሁሉ ማቀዳቸውን እየተናገሩ ናቸው። በፈረንሳይ የቡድን 7 ጉባዔ ላይ ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ጋር የተገናኙት ትራምፕ፤ የዓባይ ግድብ "ውዝግብንም በድጋሚ ይጀመራል" ሲሉ ተደምጠዋል። ከሁለትዮሽ ውይይት በኋላ “ከግብጹ ፕሬዝዳንት፣ ከጓደኛዬ ጋር በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። እሳቸው በመላው ዓለም የተከበሩ ናቸው... ግንኙነታችንም በግል ደረጃ ለረጅም ጊዜ በጣም ጠንካራ ሆኖ ቆይቷል" ሲሉ ተደምጠዋል። ከአልሲሲ ጋር ጥሩ ወዳጅነት እንዳላቸው የገለፁት ትራምፕ፣ "ህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያ ነው የተገነባው" በማለት ገልጸዋል። "ግዙፍ ግድብ" ሲሉ በጠሩት የህዳሴ ግድብ ላይ "መፍትሔ የሚያመጣ ውይይት እናስጀምራለን" ያሉት ፕሬዝዳንቱ “የግድቡን ጉዳይ አሁንም እናየዋለን፣ ለመፍታትም ጥረት እናደርጋለን" ሲሉም ገልጸዋል። "በኢትዮጵያ የተገነባው ግድብ በግብፅ ላይ ከፍተኛ ችግር እያስከተለ ነው" በማለትም የተለመደ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር አድርገዋል። ትራምፕ ለአል-ሲሲ ሲናገሩ "እውነቱን ማወቅ ከፈለጉ፣ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በጣም ኢ-ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ነው የተያዛችሁት ብዬ አስባለሁ" ሲሉ አነሳስተዋቸዋል። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #creatorsearchinsights #breakingnews

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 18 June 2026 17:40:18 GMT
244470
15240
384
1698

Music

Download

Comments

lamex_mixas
lamex mixas :
I don’t like Ethiopia, especially from the perspective of someone living here. You’re outside the country, so you may see things differently. But I’m living in Ethiopia, and I’ve found myself hating it more and more every day. That’s my reality.
2026-08-09 15:12:15
0
mequanintpt
MACPT :
i think u got a call somewhere recently😂
2026-08-09 17:57:10
0
zake10360
zake :
I appreciate that 🙏 💯
2026-08-07 21:08:36
0
wollo316
Wollo Delanta :
እንዳልጠላህ ሰዎዬ
2026-08-09 15:54:15
1
user7959186279067
temu m,u :
ግን አባይ ጠቅሞናል ቤተሰብ እስካሁን ለአገራችን ምን ለውጥአመጣ
2026-08-06 19:13:11
23
alganeshdemisa
alganeshdemisa :
አብቹን ለምንድን ነው እምንጠላው የሚሰራና ሀቀኛ መች ይወደዳል ምርጡ መሪዬን አብቹን እወደዋለው አብቹ 🙏🙏🙏ኑርልኝ
2026-07-29 12:11:36
22
mekdestadiyos
Mekdes :
አባይ ምን ጠቀመን
2026-07-27 17:47:09
43
habeshaw1333
@𝗵𝗮𝗯𝗲𝘀𝗵𝗮𝘄𝘂🇪🇹🇸🇦🕋 :
ወንድሜ ሀገር እና ፖለቲካ አንድ አይደለም ሀገር ከተነካች እንተላለቃለን ማንም ዝም አይልም💪💪💪💪👈👍
2026-08-08 17:10:15
4
user5542621810703
kemkem :
ችግሩ አብይ ለሀገሩ የቆምናል ገራ ገባን እኮ
2026-08-09 07:10:13
1
afaandha3
habasha :
አባይ ለኛ ምን ጥቅም አመጣልን መብረት ሀይል የምን ከፍሎው ብር ካሰብኖ በላይ ነው
2026-08-08 17:09:31
3
melkamu.k
Melkamu Gebreselassie :
እዚህ ላይ እንኳ አልሰማህም ኢትዮጵያ አሁን በህይወት አለች ነው የምትለን??
2026-07-26 20:54:06
12
taye8824
taye :
ወንድሜ የገባህ መስሎኝ ነበር ኢትዮጵያዊ ዉስጥ እኮ ያለዉ ችግር ከፖለቲካም በላይ ነዉ ስለዚህ "የፖለቲካ ልዩነት" በሚል ብቻ ነገሩን ልታቀለዉ አይገባም
2026-08-07 09:50:23
3
ytbe888
ytbe :
ywusedut
2026-06-19 03:49:13
18
ashenafi195
ashenaf weld maryam :
አቢይን አንፈልግም
2026-07-27 20:43:14
4
user8096956426291
ምዕራፍ :
ትክክል ነህ ጀግኔ ነህ
2026-08-06 06:31:22
3
marsii227
12'15'-23'2'15. :
thank you bro
2026-06-19 07:09:20
8
user49012099285587
user4901209928558 :
ይሄ ሀሳብ ትክክል ነው ሊቢያን እና ኢራቅን ያየ ከታሪክ ይማር ዛሬ
2026-07-29 17:39:06
1
seladin00
se.. :
አንጠላውም እንወደዋለን
2026-08-06 18:09:29
10
habtamu.kefele32
Habtamu Kefele :
አብይ ራሱ ነው ሀገር አሳልፎ የሰጠ ብሮ
2026-07-28 18:31:02
8
habete.asemare
habete asemare :
ሀገር ይበልጣል
2026-08-06 16:11:20
1
user7617624139966
b&b :
ኢሄ ነው የበሰለ ሰው ሀሳብ 10Q gobez
2026-07-27 21:55:07
4
keol044
keol💪🤴 :
rare ሰዎች 👌
2026-08-06 09:38:20
1
beleteguta
ኤልሻዳይ። :
አብይን አልደግፍም።አብይ ያልፋል ።ሃገር ትቀጥላለች
2026-08-05 18:37:04
1
umerabcd
umer kedir :
በትክክል አብይ ሊዋርድ ይችለል ኢትዮጲያ ትቃጥለላች
2026-08-06 21:40:58
4
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About