@ebmedia123: ሰሜ ባላገር በዘፈኖቹ የአማራን ባህል፣ ወግና ማንነት በልዩ መንገድ ለብዙዎች ያስተዋወቀ የጥበብ ባለውለታ ነው። የድምፁ ለዛ፣ የስነ-ግጥሙ ውበት እና የሙዚቃው ተወዳጅነት ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ ነው። የግሽ አባይ ኪነት ፈርጥ፣ የህዝብ ድምፅ እና የጥበብ ኮከብ ለሆነው ሰሜ ባላገር የሚገባው ክብር ይሰጠው! ❤🙏 #MalTV #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #EBMedia #ቬሮኒካአዳነ #ልብ_ሰባሪ_ዜና😭😭😭
ᴇʙ﹏✍ᴍᴇᴅɪᴀᴾᴿᴼシ
Region: ET
Thursday 18 June 2026 18:03:10 GMT
Music
Download
Comments
Mekuanent Getahun :
ሀዉልቱ ተገቢ ነዉ ። ይቀጥል 👍
2026-06-20 15:53:54
0
Efirata :
ጥሩ ነው ግን አዲስ አበባ ከሀጫሉ ሁንዴሳ አጠገብ ቢቆምለት ግን የአማራ ፖለቲከኞችን አይመለከትም ምክንያቱም ስለሌሉ
2026-06-20 14:34:01
0
Habesha Ethiopia :
nice nice
2026-06-18 18:06:41
0
derege :
ሰሜ ይህ በጣም ያስደስታል እንኮአን ነሐገሬ ልጅ ሆነልኝ አመሰግንአለሉ ማርአለሽ (2) እንዳውም ጣዝማነሽ እረ ምኑን ሰጠሽ !!!!!!!
2026-06-20 13:28:03
0
sebluka :
ይገባዋል አዎ!!!!!
2026-06-20 08:38:17
0
simegn43 :
አዎ ይገባዋል ንፁ ኢትዬጵያዊ ባህልና ወግ ከስነምግባር ጋር የተሟላለት ጎበዝ ነው
2026-06-20 09:48:39
0
enichu :
እውነት ነው ተሠርቶለታል ግን እውነት
2026-06-19 18:43:57
0
Mastewal :
ነፍስህን ይማረው
2026-06-19 16:52:31
0
ethiomeles8 :
seme betam azenku
2026-06-19 17:00:33
0
ጎጃሜዉ :
ይገባዋል
2026-06-19 15:27:01
0
multu :
ይገበዋል
2026-06-19 12:54:02
0
AD :
መሆነ አለባት ነፍስህን የማረ
2026-06-19 18:08:57
0
ፍቅር ተስፋየ :
እውነት ነው
2026-06-19 16:43:17
0
Deraye :
ግድ ነው
2026-06-19 17:44:52
0
Chem , Math & Eng Tutorial :
ይገባዋል (ባላገሩ ብሎ የዘፈነ
2026-06-19 16:23:37
0
Zewde :
ይሁን ሰሜ የማይረሳ ሰው ነው
2026-06-19 15:30:53
0
009899 :
መሆን አለበት
2026-06-19 10:32:33
0
Maryamawit :
enawatalene yesera
2026-06-18 18:14:09
0
zegeye gedame workneh :
100% መሰረራት አለበት።።🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 15:54:50
0
keghne :
ሀውልትይሠራለትይሀገርባላደራነቱንየተወጣእንቁዜጋነው!!?
2026-06-19 10:16:07
0
zedo :
አዎ ይገባዋል
2026-06-19 09:47:53
0
ይችላል :
ok
2026-06-19 09:45:00
0
Mekedes :
አዎ ይገባዋል
2026-06-19 09:32:03
0
user3397355887603 :
ይገበዋል
2026-06-19 09:20:28
0
ቹቹ ፕሮሞተርና አድራሹ የባህርዳሩ :
ምንም ኮሜት አያስፈልግም ሠርቶ ያለፋቸው ስራወች ብቻ በቂው ነው ነፍሱን ይማርና ለዚህ መልሱ የክላችን ከንቲባ አቶ ጎሹን የከተማው ህዝብ አየጠበቀ ነው በነገው አልት እንደሚያኮሩን አየጠበቅን ነው በስሙ ቦታና ቦታ እንደምንቀበል ሙሉ እርግጠኛወች ነን ባህርዳር የወንድማችንን በተሰቦች ትቀበላለች ነገ ቅዳሜ ኤርፖርት ሁለትጰሰአት እንገናኝ አይቀርም
2026-06-19 12:19:39
0
To see more videos from user @ebmedia123, please go to the Tikwm
homepage.