@emuwolloye: shere አድርጉት ለስኳዋዶች ታሪክን ይወቁ♥️🙏 Leul Ras Kassa Hailu ልዑል ራሰ ካሣ ኃይሉ ዳርጌ የሸዋ መኳንንት የሆኑት ልዑል ራስ ካሣ ኃይሉ ዳርጌ፤ የላሊበላ ከተማ በሰሜን በምትገኝበት በላስታ ወረዳ ህዳር 3 ቀን 1873 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ወላጅ አባታቸውም ከላስታ የገዥዎች ሀረግ የሚመዘዙት ደጃዝማች ኃይሌ ወልደ ኪሮስ ናቸው፡፡ የልዑል ራስ ካሣ እናት ወይዘሮ ትሰሜ ዳርጌ ሲሆኑ እርሳቸውም የዳግማዊ አፄ ምኒልክ አጎት የሆኑት የራስ ዳርጌ ሣህለ ሥላሴ ልጅ ናቸው፡፡ ልዑል ራስ ካሣ ኃይሉ፤ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ አያት የሆኑት፤ የሸዋው ንጉሥ ሳህለ ሥላሴ የልጅ ልጅ፣ ልጅ ናቸው፡፡

ቤተ አማራ
ቤተ አማራ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 18 June 2026 19:38:52 GMT
1150
111
0
22

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @emuwolloye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About