@adwasoloda1: #ethiopia #meleszenawi

adwasoloda1
adwasoloda1
Open In TikTok:
Region: FR
Friday 19 June 2026 00:52:10 GMT
176861
21515
721
2785

Music

Download

Comments

0000000000gurbayo
፨፨፨፨፨፨፨ :
ማነው ይህንን ሰው ዘረኛ እያለ ሲሳደብ የነበረው? ህዝቡ ነው ዘረኛው።
2026-06-19 13:32:35
459
ashenafiseifu836
አቡላታ 836 :
ኢትዮጵያዊነት ካንተ ጋ አጣናት የኔ አባት
2026-06-19 18:05:12
323
user9695765304132
Tekesteyemule :
my beloved leader Meles Zenawi Rip 😭😭😭😭
2026-07-29 13:30:44
0
mimi_120634
Mimi_1206 :
ስው እንኳን ቢረሳህ ኢትዮጵያ ምድሯ እትረሳህም : :
2026-06-19 11:52:42
245
abebrbejiga
abebr bejiga :
የኔ ጀግና ንግግርህ እራሱ ህይወት ነው
2026-06-19 13:04:56
132
tbm.d
T,B,M, D?? :
የመሌን ድምፅ ስሰማ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት እሚሰማኝ እኔብቻነኝ ግን???ጊዜ ይፍረደን ምርጥ መሪያችን ነበርክ😭😭
2026-06-20 07:02:24
25
user2086606592742
ረዴትክብረት :
መለስ የኛ ለሰላማችን I አተ ብትኖር አሁን የት ነበርን🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 08:49:17
80
dere49940
ሰጋር 💪❤💪💪❤💪❤ :
👍💪💪💪💪💪👌❤ በሳልና አርቆ የሚያሰብ ጀግና መሪ ነበርክ 😭😭😭😭😭😭 አሕሕሕሕሕሕሕሕ
2026-06-20 05:50:55
93
zemenaymarie
ገዳምነሽ አማረ :
ውውውውውይይ አሁንም እያለቀስኩ ነው ማሪያምን😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-19 06:49:14
45
altasebgetanhi
Altaseb Getanhi :
የኢትዬ ህዳሴ አብሳሪ የድሆች አባት የአፍሪካ እንቁ መሪ
2026-06-19 17:25:05
29
ase.nathisofe
Sofe sofya :
የኔ አባት ስማህ ልንገርህ አብይ ኮ ተስፈችን አጨለመው
2026-06-19 13:40:01
41
alex.man651
ህጋዊ ደሀ :
መልዬ አንተንማ ስናፍቅ እኖራለዉ
2026-06-19 16:57:20
29
teddy26454
የልቤ ሰው :
ሁሌ በልቤ ውስጥ ትኖራለህ!!!!!!
2026-06-19 00:59:44
22
chachi370
Charli :
በሒወት ኖረህ ጉዳችንን ባየህ ነብስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ
2026-06-19 20:47:32
57
zenebebelay778
zenebebelay778 :
ሲያልፍ ይቆጫል ሁሉ ነገር እንኳንም ይቆጨን።?!
2026-06-19 20:00:11
22
user6137287947509
ጎል ትግራይ :
የኔ ጀግና ምን አለ ጉዳችንን ብታይልን🥰🥰🥰
2026-06-19 12:04:02
28
user86024481553803
ጌታ ሆይ ማረኝ :
ነብስህን ይማረው የኛ ጅግና 😢🙏🥰🥰😢
2026-06-19 17:37:17
18
elshaddai635
የፍቅር ወታደር :
Evil and he create racism through the region of Ethiopia for decades
2026-06-20 11:25:19
1
kashun.man2
Kashun Man :
አፈሩንገለባ ያድርግልህአባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-19 20:45:26
6
solomontumay4
King Sololomon :
መለስ የኔ ጀግናናናናናናናናናናና👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 05:36:28
6
rahel.admassu31
Roo12 :
ቀና ብለህ ባየህ 😭😭😭😭😭😭
2026-06-19 09:51:08
7
ashanafijalalaa
Ashanafi Jalalaa :
beg bos🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-19 19:49:19
8
mama.is.beatiful
mama is beatiful :
አትዮጵያ ካንተ ጋር ሞተች 😭😭😭😭😭
2026-06-19 19:21:18
10
heli4693
heli :
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ የኔ ጀግና መሪ
2026-06-19 03:41:46
14
mimi_120634
Mimi_1206 :
የኔ ውድ መሪ በሕይወት ባትኖር የስራህላት : የደከምክላት የሞትክላት ሐገርህን በፀሎት እንደማትረሳ እልጠራጠርም : ጀግና የጀግኖች ልጅ ውድ መሪ ማን እንዳንተ : የጠሉህ ዋጋ እየከፈሉ ነው እሁን ::
2026-06-19 11:51:02
29
To see more videos from user @adwasoloda1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About