@teddy_shewa: ኑ እናክብረው 🙌🙏🏻🥰 በቁም እንረዳዳ ወገን መሉ ለሙሉ ገቢው ለተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጢሞ) የሚውለውን ይህንን ልዩ መሰናድኦ በልዩ ትኩረት ማስተዋወቅ እንጀምራለን። "ንጉሥ አርማህ" ሰኞ ሰኔ 15 በልዩ ፕሮግራም መደበኛ፦ 500 ብር፣ ቪ.አይ.ፒ (VIP)፦ 5,000 ብር፣ ቪ.ቪ.አይ.ፒ (VVIP)፦ 10,000 ብር ፣ ፕሪሚየም። (premium ) :-50,000 ብር ለተጨማሪ መረጃ እና ትኬት ለማግኘት በስልክ ቁጥር. 0910195041 .0910316603 1000343965037 CBE ዳንኤል አሸናፊ ለተዋናይ ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጢሞ) ላለፉት 30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ እና በተለያዩ ፊልሞች ላይ ወጣትነቱን እና ሙሉ አቅሙን እየሰጠ ያለው ዳንኤል አሸናፊ (ዳኒ ጢሞ) "ያልተዘመረለት የጥበብ ኮከብ" በሚል ርዕስ አድናቂዎቹ የሙያ አጋሮቹ የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት በክብር ሊመሰገን ነው። በዕለቱም ተወዳጁ ንጉሥ አርማህ ቴአትር ለዕይታ ይቀርባል። @Atse_tizazu @comedian yasino @Dr.no/Beyaynet-innovations @Amanuel Yeshiwond @አስቱ ወሬኛዋ @ከርተን ኮል @Solomon Muhe Offical @Official Hermi ketema @ወደ_ገደለው

teddy_Shewa
teddy_Shewa
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 June 2026 04:03:54 GMT
151011
29250
325
3260

Music

Download

Comments

12365.r
时间就像蛋糕一样。 :
"ራበኝ" ካለ በኋላ ሆነ እንጂ አሪፍ ነው!
2026-06-19 05:37:52
443
aster.2wende
አስቱ ወሬኛዋ :
በፍጹም አንቀርም
2026-06-19 06:19:51
242
mahelet_alem
Mahelet🌏 :
👏👏aykerm
2026-06-19 13:55:22
4
anna.bella_lol
Anna_ቤላ :
💜🥰 ይሜ ቴዶ
2026-06-19 04:59:08
96
ziad.baree
ዚያድ.(ህያብ)🌿 :
አላቹ
2026-06-19 04:08:47
36
dagmawi_neguse_yibas
ዳገቱ ጃን ሜዳ :
2026-06-19 13:42:23
18
liamyohanis
liamyohanis :
ይድለኛ አይደለውም አልገኝም ግን ትኬቱን ገዛለው🥰
2026-06-19 08:03:06
24
docbiniyam
𝑩𝒊𝒏𝒊𝒚𝒂𝒎 🧑🏾‍⚕️ :
Respect 🙌🏾
2026-06-19 08:05:26
14
yeabe.99
yeabe :
first✌🥰
2026-06-19 04:07:47
9
eyob21n
ቋንቋዬ ነሽ ድንግል :
ወጋውህ
2026-06-19 04:08:22
12
miki.yo.12
miki :
wow tibeb akbarwan litakeber newa
2026-06-19 04:12:47
8
martaniguse23
Marta Niguse :
ቴዲዬ ትለያለህ እኮ ተባረክ🥺👏
2026-06-19 04:25:56
12
gech.getayemiwodew
ወንድም ጌታቸው(ተሃድሶ ናፋቂው) :
ሰይፉ ሾው ላይ የተናገረው ነገር ልብ ይነካል። እርሱን ለመደገፍ የተነሳችሁ ሁላችሁም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!
2026-06-19 04:30:26
19
tariku135242
ታሪኩ ተካ :
ጀግና ተዋናይ ነው ልናግዘው አለን ልንለው ይገባል
2026-06-19 04:33:17
5
hermiketema16
Official Hermi ketema :
Let’s go 🏃‍♀️
2026-06-19 07:54:59
3
medfegnaw.com
የ44ቱ :
ቴዳ አንተ የጥበብ ሠው "ሠው ስታከብር አንተም ትከበራለህ" ክበርልን🙏
2026-06-19 12:28:59
6
laslop51
Mystery? :
Thanks for the heads up 🫱🏼‍🫲🏾አንቀርም
2026-06-19 17:29:09
1
tesfaethiopia
Tesfa :
respect...🫡🏆❤️
2026-06-19 08:14:26
1
tinsaezerfu_12
ት ን ሳ ኤ :
አንቀርም🔥🥰
2026-06-19 15:54:10
4
damtewtariku
damtew_tariku :
Dani enwodhaln enakberhaln
2026-06-20 17:27:58
1
siyumeshetu
syum :
ዳኒ ጢሞ 🙏🙏🙏!!!
2026-06-19 07:08:59
3
minladrgilih
Minladrgilih_Dele✝️ :
ጀግና ተዋናይ ነው
2026-06-19 04:19:05
4
temutemesgen145
tom Tomi :
ሰይፉሻ ክበርልን 🙏🙏🙏
2026-06-20 07:14:50
2
ethiopi79
estifo ⏳ :
Ewente gabzene lemta 🙏🙏🙏
2026-06-19 04:31:16
3
grace36576
#Grace EATS AND THINKS Healthy :
#እምዬ_ብረቷም በቀጣይ ትታሰብልን፤ ሁሌም ሳያት አንጀቴን ነው የምትበላኝ እውነት። ያለመታከት ሳትፎርሽ እምዬ ብረቷን ስንት አመት አሳየችን
2026-06-19 20:32:33
2
To see more videos from user @teddy_shewa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About